Livestock Development Institute Procurement of ለስልጠና የሚያስፈልጉ ዕቃዏች ግዥ 001/2018/


Government(Feb 10, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: LDI-NCB-G-0132-2018-PUR
  • Object of Procurement: ለስልጠና የሚያስፈልጉ ዕቃዏች ግዥ 001/2018/
  • Description: ለስልጠና የሚያስፈልጉ ዕቃዏች ግዥ 001/2018/
  • Award Type: Item based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Livestock Development Institute
  • Clarification Request Deadline: Feb 10, 2026, 12:00:00 AM
  • Bid Submission Deadline: Feb 10, 2026, 4:03:59 PM
  • Terms and Conditions: ማንኛውም ተወዳዳሪ ዋጋ መስጠት ያለበት በኦርጅናል ዕቃች መሆን አለበት 2.ሁሉም የተሞላ የንግድ ፈቃድ መጫን ግዴታ ነው፡፡ 3.ተወዳዳሪዎች አሸናፊ የሆናችሁበትን ዕቃዎችን በአስቸኳይ በራሳችሁ ትራንስፖርት ኢንስቲትዩቱ እቃ ግምጃ ቤት ድረስ ታቀርባላችሁ፡፡ 4.አሸናፊ ድርጅቶች የምትቀርቡት ህጋዊ ደረሰኝ ካሽሬጅስተር መሆን አለበት ነገር ግን የእጅ በጅ ሽያጭ ደረሰኝ ከሆነ ለምን ካሽሬጅስተር እንዳልተጠቀማችሁ የሚገልፅ ህጋዊ ደብዳቤ እና QR code ያለበት በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የታተመ የእጅ በጅ ሽያጭ ደረሰኝ እንድትጠቀሙ ፈቃድ የተሰጠበትን ከገቢዎች ማስረጃ ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡ ለሁሉም ዕቃች ሳፕል ማቀረብ ግደታ ነው፡፡ ማሳሰቢያ ፡- መ/ቤቱ የፕሮፎርማ ግዥውን ሙሉ በሙሉ/በከፊል የመሰረዝ መብቱ ይጠበቃል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *