ዳሸን ባንክ አ.ማ መኖርያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen(Feb 09, 2026)

የመጀመርያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ

የሐራጅ ቁጥር ዳባ/መቐዲ/0044/2026

ዳሸን ባንክ . በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪዎች ወይም የንብረት አስያዦች ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።

.

የተበዳሪው ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

የአስያዥ ስም

ቤቱ ሚገኝበት አድራሻ

የንብረቱ ዓይነት

የጨረታ መነሻ ዋጋ

ጨረታው የሚካሄድበት

ከተማ

ክ/ከተማ

ቀበሌ

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት

ቀን

 

ሰዓት

 

1

አቶ ተክላይ ፀጋይ /ስላሴ

መሆኒ

 

/ ፅጌ ለገሰ አስፋወ

መሆኒ

 

መሆኒ

 

መርሳ

//80/016

140 ካ.ሜ

 

መኖርያ ቤት

 

1,000,000.00

 

መጋቢት 8,2018 ዓ.ም

 

4፡00-6፡00

ማሳሰቢያ

  1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በዳሸን ባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
  2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ቤቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል።
  3. ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ ታክስ ፣ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስን እና ሌላም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል።
  4. ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በጽሁፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።
  5. የጨረታው አሸናፊ ደብዳቤ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ 15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፈል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘዉውገንዘብ አይመለስለትም። በጨረታውለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ... ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
  6. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪው ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፣ ባይገኙም ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።
  7. የተጫራቾች ምዝገባ ከሓራጅ መዝጊያ 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።
  8.  ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል።
  9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ለበለጠ ለመረጃ በስልክ ቁጥር 034 241 5446 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

ዳሸን ባንክ ..


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *