የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ልዩ ልዩ የጥገና አገልግሎት ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


Government(Feb 10, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: ECC-NCB-G-0670-2018-PUR
  • Object of Procurement: ልዩ ልዩ የጥገና አገልግሎት ዕቃዎች
  • Description: ልዩ ልዩ የጥገና አገልግሎት ዕቃዎች
  • Award Type: Item based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Ethiopian Customs Commission
  • Clarification Request Deadline: Feb 11, 2026, 12:00:00 AM
  • Bid Submission Deadline: Feb 11, 2026, 11:53:12 AM
  • Terms and Conditions:
  1. አሸናፊው ድርጅት የሸናፈበትን ልዩ ልዩ የጥገና አገልግሎት እቃዎቸ በጉምሩክ ኮሚሽን ዋናው መሰሪያ ቤት የዕቃ ማከማቻ መጋዘን ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለበት።
  2. ተወዳዳርዎች የሚወደደሩበትን ልዩ ልዩ የጥገና አገልግሎት እቃዎቸ አሸናፊ ከሆኑ ኦርጅናል ዕቃ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው።
  3. ኮሚሸኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፈል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።