የብሉ ናይል ጥቃቅንና አነስተኛ ንግድ ሥራዎች አ.ማ. ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ ህጋዊ የህንፃ አማካሪ ፍቃድ ያለው የዘመኑ ግብር የከፈለ ድርጅትን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል


Reporter(Feb 11, 2026)

የብሉ ናይል ጥቃቅንና አነስተኛ ንግድ ሥራዎች አ/ማ
የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር፡- ብና/43/70/18

የብሉ ናይል ጥቃቅንና አነስተኛ ንግድ ሥራዎች አ/ማ ያስገነባውን 2B+G (የውቅርህንፃ) ግንባታ ማህበሩ ከኮንትራክተሩ ጋር ካደረገው የውል ስምምነት በመነሳት ከ ዲዛይን፣ ከቢል ኦፍ ኳንቲቲ እና ቴክ ኦፍ ሽት እንዲሁም በአካል ምልከታ በማነፃፀር ህንፃው ያለበትን ጉድለቶች፣ ችግሮችና የክፍያ ወጪዎችን ለማስመርመርና ህጋዊ አካል በማስረጃነት በማቅረብ ከላይ በተጠቀሱት የስራ መዘርዝሮች ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ ህጋዊ የህንፃ አማካሪ ፍቃድ ያለው የዘመኑ ግብር የከፈለ ድርጅትን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

በመሆኑም ማህበሩ ያዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ (TOR) ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 ቀናት ውስጥ በማህበሩ ዋና መስሪያ ቤት የካ አባዶ ዋናው መንገድኦዞን ት/ቤት ፊት ስፊት በሚገኘው ቢሮአችን የማይመለስ 100 ብር በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በመውሰድ ሞልታችሁ እንድታቀርቡ ይጋብዛል። ጨረታውን ማህበሩ በሙሉም ሆነ በከፊስ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ድርጅቱ
Tel.: +251 11-872 3332/33/34
P.O.Box: 20492
www.ye-bluenile.com 
Addis Ababa, Ethiopia


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *