Your cart is currently empty!
ኦልዌይስ ኢን ኮምፓሽን የተሰኘ ሀገር በቀል የሆነ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጀት በአውሮፓውያን አቆጣጠር የ2025 ዓ.ም የድርጅቱን ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 10, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
ኦልዌይስ ኢን ኮምፓሽን የተሰኘ ሀገር በቀል የሆነ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጀት በአውሮፓውያን አቆጣጠር የ2025 ዓ.ም የድርጅቱን ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ ኦዲተሮች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት የስራ ቀናት ውስጥ ሰነዶቻችሁን በአካል በመቅረብ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን በትህትና እንገልፃለን።
የመወዳደሪያ መስፈርቶች
- ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ
- ሰርተፍኬት እና የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት
- አስፈላጊ የሆነ የስራ ልምድ የሚገልፅ ሰነድ ማቅረብ የሚችል
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ ኦዲተሮች ከዚህ በታች በተቀመጠው አድራሻ በሰባት የስራ ቀናቶች በአካል በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ።
አድራሻ፡– አዲስ አበባ ቦሌ ቡልቡላ ወረዳ 12 ኳስ ሜዳ ፊት ለፊት 1ኛ ፎቅ ቁጥር 04
ስልክ ቁጥር፡– 0945517572/0968804014
ኦስዌይስ ኢን ኮምፓሽን