Your cart is currently empty!
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ማረሚያ
Addis Zemen(Feb 11, 2026)
ማረሚያ
የካቲት 3 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 19 ላይ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አብዱሽኩር ያሲን እና በፍ/ባለእዳ ወ/ሮ ሙና መሀመድ በሚል የታረመ መሆኑን እየገለፅን የተቀረው የሀራጅ ማስታወቂያ የካቲት 3 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው ማስታወቂያ የሚቀጥል መሆኑን እንገልፃለን።
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/698c365b0a538a71db000001