የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞተረኛ ሌዘር ጃኬት ፣ የዝናብ ልብስ (ከነሞተሩ የሚለብስ) እና ሄልሜት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


Government(Feb 11, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: ECC-NCB-G-0684-2018-PUR
  • Object of Procurement: የሞተረኛ ሌዘር ጃኬት፤የዝናብ ልብስ (ከነሞተሩ የሚለብስ) እና ሄልሜት ግዥ
  • Description: የሞተረኛ ሌዘር ጃኬት፤የዝናብ ልብስ (ከነሞተሩ የሚለብስ) እና ሄልሜት ግዥ
  • Award Type: Item based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Ethiopian Customs Commission
  • Clarification Request Deadline: Feb 12, 2026, 8:10:00 AM
  • Bid Submission Deadline: Feb 12, 2026, 3:22:40 PM
  • Terms and Conditions:
  1. ቅ/ጽ/ ቤቱ የዋጋ ማቅረቢያውን የማወዳደር ሂደቱን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  2. አሸናፊዉ ድርጅት አሸናፊ መሆኑን ባሳወቅንው በ1ቀን ውስጥ ዕቃውን ቃሊቲ ጉ/ቅ/ጽ ቤት ድረስ በራሱ ትራንስፖርት ማቅረብ አለበት። 
  3. ግዥ የሚፈጸምባቸው ዕቃዎች ኦርጅናል ስለመሆናቸው በባለሙያ ከተረጋገጠ በኃላ ክፍያ ይፈፅማል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *