የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት 2018 በጀት ዓመት በወረዳው ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የኤሌከትሮኒክስ ግዥ ለመፈጸም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ዶፈልጋል


Addis Zemen(Feb 10, 2026)

በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ / ቤት 2018 በጀት ዓመት በወረዳው ሴክተር /ቤቶች አገልግሎት የሚውል የኤሌከትሮኒክስ ግዥ ለመፈጸም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ዶፈልጋል።

በዚህ መዕረት በጨረታው ላይ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል ::

1. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ለች ::

2. በዘርፋ የአቅራቢነት የምዝገባ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችል /የምትችል : :

3 ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ እና ኮፒውን አያይዞ ማቅረብ የሚችል/የምትችል።

4 የግብር ክሊራንስ ከግብር /ቤት ያቀረበ።

5. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(ቲን ነምበር) ማቅረብ የሚችል /የምትችል ::

6. ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዶች ጋር የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችል።

7. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15(አስራ አምስት) የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ 15ኛው ቀን ከሰዓት 900 ላይ ታሽጎ በዚያው ቀን ከቀኑ 9:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል።እለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።

8. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በአሃዝ እና በፊደል መግለጽ አለባቸው:: በፊደል እና በአሃዝ መካከል ልዩነት ካለው በፊደል የተገለጸው ይወሰዳል ::

9. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር ሁለት መቶ (200) በመከፍል ከደ/////ቤት ቢሮ ቁጥር 10/አስር/ በአካል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።

10. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ፋይናንሻል አንድ(1) ኦርጅናል እና ሁለት(2) ኮፒ እንዲሁም ቴክኒካል አንድ(1) ኦርጅናል እና ሁለት(2) ኮፒ ለየብቻ በፖስታ በማሸግ ማቅርብ ይኖርባቸዋል።

11. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ ወይም ያላካተተ መሆኑን መግለጽ ይኖርባቸዋል። ያለበለዚያ ያቀረቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ ተደርጎ ይወሰዳል።

12. ተጫራቾች በእያንዳዱ ሰነድ ላይ ፊርማቸውን እና የድርጅታቸውን ማህተም ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል። ተጫራቾች የጨረታ ፖስታውን በደ/////ቤት ቢሮ ቁጥር 4 ለዚው ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል

ማሳሰቢያ፡ /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ:- የደ////ኢኮ///ቤት

/ወርቅ  

ስልክ፡0966 886 973 / 0910 997 747 /0929 241 731 በመደወል መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ//ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *