የሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የኮሪዶር መንገድ ልማት ስራ እና የሀጫሉ ፓርክ ልማት ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል


Addis Zemen(Feb 10, 2026)

በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

1/ የሆለታ ከተማ ገንዘብ /ቤት በቀን 26/05/2018 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንዲወጣልን በጠየቅነው መሰረት ማስተካከያ ስለ ተደረገ ተጫራቾች ሆለታ ከተማ ገንዘብ /ቤት 2018 በጀት ዓመት የኮሪዶር መንገድ ልማት ስራ

2/ የሆለታ ከተማ ገንዘብ /ቤት የሀጫሉ ፓርክ ሎት 1 ሎት 2 ልማት ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ መወዳደር ትችላላችሁ።

1. በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ኖሮት የታደሰ የንግድ ፈቃድ የያዘና የዘመኑን ግብር የከፈለ፤

2. በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በአቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገበና ሰርተፍኬት ያለው፤

3. ተጫራቾች ካወጣችሁት ንግድ ስራ ዘርፍ ውጪ የተወዳደረ ተጫራቹ ከጨረታው ይሰረዛል።

4. የግንባታ ደረጃ 5 GC (ጂሲ ) እና ከዛ በላይ የሆነ መሆን አለበት።

5. ለኮሪዶር ልማት ስራ ለምትወዳደሩ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ 500,000 (አምስት መቶ ሺህ ብር ብቻ/ ብር በሲፒኦ ማስያዝ የሚችልና ጨረታውን ካሸነፈ ለውል ማስከበሪያ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 10 /100 በባንክ ማስያዝ የሚችል፤

6. የሀጫሉ ፓርክ ልማት ሎት 1 ሎት 2 ለምትወዳደሩ ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ 30,000 (ሶስት መቶ ሺህ ብር ብቻ) ብር በሲፒኦ ማስያዝ የሚችልና ጨረታውን ካሸነፈ ለውል ማስከበሪያ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 10 /100 በባንክ ማስያዝ የሚችል፤

7. መስሪያ ቤቱ ለሚጠረጥራቸውና ማጣራት ለሚፈልገው ማጣራት ይችላል፤

8. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ የስራ ቀናቶች በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን 16ኛው 800 ሰዓት ላይ የሚጠናቀቅ ሲሆን በዚሁ ቀን 830 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል።

9. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በማይመለስ 5000 (አምስት ሺህ ብር) ብር ከሆለታ ከተማ //ቤት ቢሮ ቁጥር 1 መግዛት ትችላላችሁ።

ማሳሰቢያ፤

  • መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ለበለ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 21 01 07 77 / 09 11 04 56 95 / 09 13 44 52 27 መጠየቅ ትችላላችሁ።

የሆለታ ከተማ ገንዘብ /ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *