43.63 ካ/ሜ ስፋቱ የሆነ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ


Addis Zemen(Feb 11, 2026)

 የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የፍ/ባለመብት አቶ በላይ ደምሴ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ገሊላ እሸቴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/80843 በ18/05/2013 ዓ/ም በሰጠው ውሳኔ እና በ24/03/2016 ዓ/ም በ22/9/2017 ዓ/ም በ10/10/2017 ዓ/ም በ03/13/2017 ዓ/ም በዋለውችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት ለማስፈጸም በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 05 የቤት ቁጥር 528/ሀ/ በአመልካች ስም ተመዝግቦ የሚገኝ በካርታ ቁጥር አከ05/1128009 ይዞታው 282.44 የሆነው ይዞታ እና በላዩ ላይ ያለው ንባታ ተጨማሪ 43.63 ካ/ሜ የቤቱ የሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 13,390,724.24 (አስራ ሦስት ሚሊዮን ሦስት መቶ ዘጠና ሺህ ሰባት መቶ ሃያ አራት ብር 24/100 ) ሆኖ የትራዛክሽን ታከስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ለመጋቢት 9 ቀን 2018 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ 8፡30 ሰዓት ተጀምሮ  የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል፡፡

የሐራጁ ሽያጭ የሚካሄደው በፌዴራል ፍርድ ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት  አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሶስት የሥራ ቀናት በፌ/ፍ/ቤቶች እና ፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት ሐራጅ ክፍል ድረስ ከጠዋቱ በ3፡30 ብቻ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፖርት ንብረቱን ባለበት ቦታ ድረስ በመውሰድ ለመጐብኘት የሚችሉ ሲሆን፤ እያንዳንዱ ተጫራች ስም በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን መነሻ ግምት 1/4ኛውን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ ከ1/4ኛው አስበልጦም ሆነ አሳንሶ የሚመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም፡፡ በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ በፍ/አፈ/ጽ/ቤት ስም CPO አሰርቶ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብቻ መለ ገንዘቡን በ15 ቀናት ውስጥ ተጀምሮ ገቢ ማድረግ አለበት በጨረታ አሸናፊ የሆነ በጨረታ ያሸነፈበትን ገንዘብ ገቢ ሳያደርግ ቀርቶ በቀጣይ ጨረታ ተደርጎ ጨረታው ከበፊቱ ጨረታው ቀንሶ ከተሸጠ ገዥው በልዩነት ተጠያቂ እንደሚሆን የፍ/አፈ/ጽ/ቤት ንብረቱን በሕጋዊ መንገድ በሐራጅ ስለመሸጡ ለሚመለከተው አካል ማስረጃ ከመጻፍ ባለፈ ባሉት ስም የማዛወር ግዴታ የሌለበት መሆኑን እንገልፃለን፡፡

በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *