Livestock Development Institute: የተዘጋጀ ጃኬት የስራው ዓይነት ተቋማችን ለከፍተኛ ኦፊሻልስ የስራ ላይ ዩኒፎርም የሚሆን ደረጃውን የጠበቀ 2018


Government(Feb 11, 2026)

Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/6ef6f011-3d69-4260-8723-da5b166a0646/open

Reference Number: LDI-NCB-G-0078-2018-BID-Open
Lot Reference: LDI@123

Procurement Information

  • Procurement Type: Bidding
  • Procurement Method: Open
  • Market Type: National
  • Envelope Type: single envelop
  • Category: Goods

Procuring Entity

Organization: Livestock Development Institute

Contact Information

Address: addis abeba kality ROD

Town: Akakiy Kality sub city

Country: Ethiopia

P.O. Box: 22692

Post Code: 1000

Telephone: +251 938921061

Email: mameabate321@gmail.com

Office: 003

Important Dates

  • Invitation Date: Feb 11, 2026, 12:00 AM
  • Submission Deadline: Feb 21, 2026, 2:00 PM
  • Opening Schedule: Feb 21, 2026, 2:30 PM
  • Clarification Deadline: Feb 18, 2026, 5:00 PM

Eligibility Requirements

Participation Fee: 200

Bid Security: 10000 ETB

Joint Venture: Required

Bid Security Forms (Local): CPO, Bank_Guarantee

Bid Security Forms (SME): Bank/Wire Transfer, CPO, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Bid Security Forms (Foreign): CPO, Bank_Guarantee

Qualification Requirements

  • VAT registration certificate

    Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii)

    Reference: 4. 6(b)(ii)

  • Valid business license

    Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6 (b)(i)

    Reference: 4.6(b)(i)

  • Valid tax clearance certificate

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii)

    Reference: 4.6(b)(iii)

Procurement Classification

  • 106000000: Uniforms, Clothing, Bedding

Source of Fund

  • Treasury

Governing Rule

The Federal Republic of Ethiopia

Terms and Conditions

1. ማንኛውም ተወዳዳሪ ድርጅት ሲ.ፒ ኦ መጫንም እንዲሁም ጨረታ ከመከፈቱ በፊት በአካል ማቅረብ ይኖርባቸዋል። 2. ሁሉም የተሟላ የንግድ ፈቃድ መጫን ግዴታ ነው 3. ማንኛውም ተወዳዳሪ ድርጅት የጨረታ መክፈቻ ዕለት የጨረታ መክፈቻ ቁልፍ መላክ ይኖርበታል። ነገር ግን ሳይልክ ቀርቶ ጨረታው ባይከፈት መ/ቤቱ ሃላፊነቱን አይወስድም። 4. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፊትን እቃ በራሱ ትራንስፖርት ኢንስቲትዩቱ ድረስ ማቅረብ አለበት 5. ሁሉም ተጫራች ለሚወዳደሩበት የተዘጋጀ ጃኬት የስራው ዓይነት ተቋማችን ለከፍተኛ ኦፊሻልስ የስራ ላይ ዩኒፎርም የሚሆን ደረጃውን የጠበቀ ደረጃውን በጠበቀ ጥራት ባለው ዋጋ መስጠጥ አለባቸው:: 6. .አሸናፊ ድርጅቶች የምታቀርቡት ህጋዊ ደረሰኝ ካሽሬጅስተር መሆን አለበት ነገር ግን የእጅ በጅ ሽያጭ ደረሰኝ ከሆነ ለምን ካሽሬጅስተር እንዳልተጠቀማችሁ የሚገልፅ ህጋዊ ደብዳቤ እና QR code ያለበት በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የታተመ የእጅ በጅ ሽያጭ ደረሰኝ እንድትጠቀሙ ፈቃድ የተሰጠበትን ከገቢዎች ማስረጃ ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡ 7. ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት ሳንፕል (ናሙና)ማቅረብ ግዴታ ነዉ፡፡ 8. የጃኬቱ መጠን “L”, “XL”, “XXL”, “XXXL” 9. የሚፈለጉት ጃኬቶች፡- 9.1. የጃኬቱ ዓይነት ፑፈር ጃኬት(ውኃ የማስገባ፣ ተነቃይ በዚፕ የሚዘጋ ኮፍያ ያለው እና እጅጌ ሙሉ በዚፕ ወይም በቁልፍ የሚቆለፍ ኪሶች ያለው) 9.2. የጃኬቱ ዓይነት ፑፈር ጃኬት(ውኃ የማስገባ፣ ተነቃይ በዚፕ የሚዘጋ ኮፍያ ያለው እና እጅጌ የሌለው (gilet) ሙሉ በዚፕ ወይም በቁልፍ የሚቆለፍ ኪሶች ያሉት) 10. ቀለም፣ የጃኬቱ የመደብ ቀለሙ ከሎጎው ገር የሚሄድ ጥቁር ሰማያዊ 11.ሎጎ ከፊት ለፊት በስተግራ ደረት ላይ የተቋም ሎጎ በግራ ደረት ላይ የሚያርፍ ሆኖ ለጎው የማይገፍ/የማይለቅ/ ህትመት መሆን ይኖርበታል:: 12. ጃኬቱ ደረጃውን የጠበቀ/አንደኛ ደረጃ ጃኬት/ ሆኖ ተሰፍቶ የተዘጋጀ ጃኬት ነው፡፡ 13. አርማ/ሎጎ/ መስሪያ ቤቱ በሚያቀርበው መሠረት ሆኖ የሎጎዎቹ ህትመት እና ከጃኬቱ ጋር የማዋሀድ ሥራ የአሸናፊ ተጫራቹ ነው፡፡ 14. ተጫራቾች የእጀ ሙሉው እና እጅጌ የሌለው ጃኬት በተጠቀሰው ከለር/ቀለም ጥቁር ሰማያዊ/ በጨረታ ጊዜ ማለትም የጨረታዉ ጊዜ ከማለቁ በፊት ናሙና/ሳምፕል/ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ/በከፊል የመሰረዝ መብት አለው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *