የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል


Reporter(Feb 11, 2026)

የሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪ ስም

የንብረቱ አስያዥ ስም

የይዞታው አይነት/የሚሰጠው አገልግሎት

ድራሻ

 

የይዞታው ስፋት (ካ.ሜ)

የባለቤትነት መታወቂያ ቁጥሩ

የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር)

ሐራጁ የሚከናወንበት ቀንና ሰዓት

1

አቢሲኒያ የቄራ አገልግሎት .የተ.የግ.

ምንተስኖት የእንጨት እና የብረታ ብረት ስራ .የተ.የግ.ማህበር

የፋብሪካ ህንፃ

 

በኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ ቀበሌ 03

2200

302/2007

 

54,065,687.05

 

04/06 2018 .. ጠዋት 300-400

2

አቢሲኒያ የቄራ አገልግሎት .የተ.የግ.

ኪሩቤል ተሾመ

 

የንግድ ህንፃ

 

በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ አስተዳደር ሰበታ ከተማ ቀበሌ 04

3000

L/2868/2002

 

26,968,867.33

 

04/06 2018 .. ጠዋት 400-500

3

ዋጋዬ ካሳዬ ሙላት

ተበዳሪ

ለሆቴል አገልግሎት የሚውል በግንባታ ላይ የሚገኝ ሕንጻ

አርባምንጭ ከተማ፣ ሼት ክፍለ ከተማ ዶይሳ ቀበሌ

1881.3

 

48

106,234,535.01

 

04/06 2018 .. ጠዋት 500-600

4

ዋጋዬ ካሳዬ ሙላት

ተበዳሪ

መኖሪያ ቤት

 

አርባምንጭ ከተማ፣ ውኃ ምንጭ ቀበሌ

275

SN00401

0402021

3,107,967.50

 

04/06/2018 .. ከሰዓት 800-900

5

ዋጋዬ ካሳዬ ሙላት

/ አቦዘነች አሰፋ ወንድምነህ

መኖሪያ ቤት

አርባምንጭ ከተማ፣ ውኃ ምንጭ ቀበሌ

297.23

 

SN00401

0402022

5,580,113.30

 

04/06/2018 .. ከሰዓት 900-1000

6

አቶ ሰዒድ ዳውድ ዩሱፍ

ተበዳሪ

መኖሪያ ቤት

ሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ቀበሌ 17

400

43,660/15

 

7,226,337.48

 

04/06 2018 .. ጠዋት 300-400

 

7

አቶ ሰዒድ ዳውድ ዩሱፍ

ተበዳሪ

መኖሪያ ቤት

ሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ቀበሌ 17

400

43,661/15

 

7,226,337.48

 

04/06 2018 .. ጠዋት 400-500

በመሆኑም፡-

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4 በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል:: የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው::
  2. በተራ ቁጥር 6 እና 7 ላይ የተገለፁት ንበረቶች ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅግጅጋ ዲስትሪክት ቅጥር ጊቢ ውስጥ ነው፤ የተቀሩት ንብረቶች ጨረታቸው የሚከናወነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋናው መስሪያ ቤት 4 (ወለል) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4203 ነው::
  3. የንግድ ማህበርን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል::
  4. ከመኖሪያ ቤቶች በስተቀር ለጨረታ የቀረቡ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የጎዛ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል።
  5. የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል፡
  6. ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኤትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት 42 ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል፡
  7. በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ 15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል በት ሊሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል::
  8. ንብረቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ 15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም:: ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን የስዳል:
  9. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  10. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111-13-05-08 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና /ቤት 42 ፎቅ ላይ በሚገኘው ሕግ ክፍል ወይም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅግጅጋ ዲስትሪክት በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *