በጉ/ክ/ከ አዲስ ተስፋ የመ/ደረጃ እና የካቲት 12 ቅ/መ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ የጥገና ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በጉ/ክ/ከ አዲስ ተስፋ የመ/ደረጃ እና የካቲት 12 ቅ/መ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ የጥገና ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል


Addis Zemen (Apr 07, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፡- 003/2018

በጉ/ክ/ከ አዲስ ተስፋ የመ/ደረጃ እና የካቲት 12 ቅ/መ/ደ/ት/ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት አመት ሶስተኛ ዙር በውስጥ ገቢ አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ የጥገና ስራዎች በሎት ከፋፍሎ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በዘርፉ ህጋዊ የሆኑ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተገለፁትን በማሟላት በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡ 

.

ጥገና ስራዎች

2% የጨረታ ማስከበሪያ የብር መጠን

 

ሎት-1

 

የመምራን ሎከር ጥገና የመሪት ሊሻ የማድረግ ስራ

 

 

1. የሚወዳደሩበትን የሎት አይነት ተዛማጅ የሆነ በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልፅ ሰርተፊኬት የግብር ከፋይና ጨረታ ለመሳተፍ የተፈቀደበትና የአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡበትን ኮፒ በጨረታ ሰነድ በማያያዝ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

2. የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ 200 ብር/ ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ሽሮ ሜዳ በሚገኘው አዲስ ተስፋ የመ/ደ/ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 05 በመምጣት ወይም ወኪሎቻቸውን በመላክ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

3. ጥገናዎች ዋጋ 15 ፐርሰንት ቫት ተጨምሮ ይቅረብ፡፡ ባይቀርብ እንደተጨመረ ሆኖ የሚሰራ ይሆናል፡፡

4. ተጫራቾች የሚጫረቱበት ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ በግልፅ መሙላት አለባቹ፡፡

5. የምታስገቧቸው ሰነዶች ምንም አይነት ስርዝ ድልዝ ሊኖረው አይገባም፡፡ ስርዝ ድልዝ ያለው ሰነድ ውድቅ ይሆናል፡፡

6. የጨረታ ማስከበሪያ ከባንክ የተረጋገጠ CPO ከጨረታ ሰነድ ጋር በማያያዝ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡ ፡ ጥቃቅን እና አነስተኛ እቃ አቅራቢዎች በሚመለከተው አካል በትምሀርት ቤቱ ስም አድራሻ የተፃፈ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

7. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ከጠዋት 2፡30 እስከ 10፡00 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው ሳጥን በስም የታሸገ ፖስታ በቢሮ ቁጥር 5 ማስገባት ይችላሉ፡፡

8. ጨረታው የሚከፈተው የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት በ5ኛው ቀን ከምሽት 10፡30 ሰዓት ተዘግቶ በንጋታው ጠዋት 4፡00 ሰዓት ህጋዊ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በተገኘው ሰው ቢሮ ቁጥር 05 ይከፈታል፡፡

9. አሸናፊ ሆነው የተመረጡ ድርጅቶች ከአሸነፉበት ጠቅላላ ዋጋ 10 ፐርሰንት በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ የውል ማስከበረ ማቅረብ አለባቸው፡፡

10. አሸናፊው ያሸነፈባቸው ጥገናዎች ከነሙሉ ማቲሪያሉ እዲሰራ እንደ አስፈላጊነቱ መጨመርና መቀነስ ይችላል፡፡ 

11 ት/ቤቱ የተሻለ መንገድ አማራጭ ካገኘ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 
አድራሻ ፡- ሽሮሜዳ 31 ቁጥር አውቶብስ ማዞሪያ ወደ ኪዳነ ምህረት መሄጃ መንገድ 50 ሜትር ገባ ብሎ በጉስሴ ክፍስ ከተማ ትም/ፅ/ቤት አዲስ ተስፋ የመጀ/ደ/ት/ቤት ስልክ ቁጥር – 0111-54-55-13

በጉ/ክ/ከ አዲስ ተስፋ የመ/ደረጃ እና የካቲት 12 ቅ/መ/ደ/ት/ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *