የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ጅግጅጋ ቅ/ፅ/ቤት እስከ 2 አመት የሚቆይ ቢሮ ኪራይ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ጅግጅጋ ቅ/ፅ/ቤት እስከ 2 አመት የሚቆይ ቢሮ ኪራይ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Apr 11, 2026)

ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ  ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡ ኢስአ/ግጨ/jጅግ/001/2018

/ቤታችን 2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከቱትን ከመንግሥት በተፈቀደለት በጀትና በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የግዥው ዓይነት

የጨረታ ሠነድ መግዥያ ዋጋ መግለጫ (የማይመለስ)

የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ወይም የባንክ ዋስትና መጠን በብር

1

እስከ 2 አመት የሚቆይ ቢሮ ኪራይ ጨረታ

200.00

5,000.00

በመሆኑም ተጫራቾች፡

  1. የጨረታ ሰነዱን የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ጅግጅጋ //ቤት ግዥና ፋይናንስ በመምጣት 200 ብር ከፍለው መውሰድ ይችላሉ።
  2. ባለቤትነት ይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት ወይም የቲኦቲ ተመዝጋቢ የሆነ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት /TIN number/ እና በጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚያስችል ጨረታ ከመከፈቱ በፊት የተሰጠ የታክስ ክሪላንስ ሰርተፍኬት ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
  3.  በኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ጅግጅጋ //ቤት ስም የተዘጋጀ፣ በቅድመሁኔታ ያልተገደበ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የባንክ ጋራንቲ ወይም CPO ብር 5,000 ከመጫረቻ ሠነድ ጋር ተያይዞ መቅረብ ይኖርበታል።
  4. ተጫራቾች የሚጫረቱበት የአገልግሎት ግዥ ለተጫራቾች በሚሸጠዉ የጨረታ ሰነድ ከፍል 6 ላይ ከተመለከተዉ የቴክኒክ ፍላጎት ጋር መጣጣም ይኖርበታል።
  5. ሠነዳቸውን አንድ ኦሪጅናልና አንድ ኮፒ ለየብቻው በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ እስከ መጋቢት 27 ቀን 2018 . ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡ ጨረታው በዚሁ ቀን 8:00 ሰዓት ተዘግቶ ከዚሁ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ከቀኑ 8:30 ሰዓት ጅግጅጋ ስታቲስቲክስ //ቤት ቢሮ ይከፈታል፡፡ ሆኖም ይህ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም በበዓላት ቀን ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተጠቀሰው ሰዓት የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ይሆናል።
  6. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ ለመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ ስልክ ቁጥር 0910144705/0910866265

የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ጅግጅጋ //ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *