Addis Zemen (Apr 22, 2026)
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጤና ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት ጤና ኮሚዩኒኬሽ ዳይሬክቶሬት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል ለሚዲያ እና ኮሚዩኒኬሽን ሥራዎች የሚያግዝ የፎቶ ካሜራ በቀረበው Specification መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፣
|
ተ.ቁ |
የዕቃ አይነት |
ሞዴል |
ብዛት |
|
1 |
Camera |
Canon EOS R5 RF 24-105mmF2.8Lisusm zLens kit K&F concepet EXA to Eos R Lens Adapter R5 |
1 |
|
2 |
Zoom Lens |
camera with canon R5 zoom Lens kit Hire canon EF 70-200mmF2,8LtsUSMLens |
1 |
|
3 |
Speed Light |
Godaxving v860 II L Lion Flash kit for canon AND sony camera |
1 |
|
4 |
Tripod |
Manfitt MVH 500AFluid Drag video Head with MVT SorAm Tripod and carty Baq |
1 |
|
5 |
Wireless mic |
Sony VWP -D26 camera mount wireless combo microphone system |
1 |
|
6 |
Battrey |
Dmk power EN6 Battery charger pack 2300m AH Del USB)compatible with canon |
2 |
|
7 |
Microphones |
Rode Wireless Go IIVideoMic Pro+: High-quality shotgun microphone for clear audio. |
1 |
|
8 |
Memory |
SanDisk Extreme PRO SD UHS-I Card 128GBcmmemory card |
2 |
|
9 |
Memory Rader |
Extreme pro cfexpresstybe B card rar |
1 |
|
10 |
Sony ICD |
UX570 4GB portable digital |
2 |
|
11 |
Kodak LED video light |
Kodak v348 LED video light Without Battery $ charger |
1 |
በመሆኑም ተጫራቾች
1. ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፣
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፡፡
3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000 /ሃያ ሺህ/ ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲ ፒ ኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
4. ተጫራቾች በሙሉ የመንግሥት ግዢ በ e-GP በኦንላይን/Online/ ሲስተም የተመዘገበ ብቻ መሆን ኣለበት፡፡
5. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00/ሁለት መቶ ብር/ በጥሬ ገንዘብ በመክፈል በክልሉ ጤና ቢሮ ግዥና ንብረት አስተዳደር የሥራ ሂደት ቢሮ በመቅረብ የተዘጋጀውን ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡
6. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋና ዶክመንታቸውን የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ጨምሮ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ የጨረታ ማስከበሪያውን ሲፒኦ ለየብቻ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ይውላል፡፡ ጨረታው በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ታሽጎ ወዲያው 9፡00 ይከፈታል፡፡
7. ጨረታው በቢሮው ግዥና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ለዚሁ ስራ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
8. 16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት እና ቦታ ይከፈታል፡፡
9. አሸናፊው ድርጅት የጨረታው ውጤት እንደታወቀ ውል የሚፈጽም ሲሆን ያሸነፈውን ዕቃ/ ንብረት ክልል ጤና ቢሮ ወራቤ ማቅረብ ይጠበቅቦታል፡፡
10. ቢሮው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ 0917 069 925 / 0911 832 463
የማ/ኢትዮጵያ/ ክ/መ/ጤና ቢሮ
ወራቤ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ጤና ቢሮ