Addis Zemen (Apr 24, 2026)
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ኢግምኢ ግብጨ 01/2018
የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ለወረር ግብርና ምርምር ማዕከል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎች አገልግሎቶች ለ2018 በጀት ዓመት የሚውሉ አገልግሎት
- የፅህፈት መሳሪያዎች፣
- የፅዳት እቃዎች፣
- ቋሚ የቢሮ መገልገያ ፈርኒቸሮችና አይሲቲ መሳሪያዎች፣
- የማዳበሪያ ከረጢት አነስተኛ የእርሻ መገልገያ መሳሪያዎች፣
- ፀረ–ተባይ፣ፀረ አረምና
- የላቦራቶሪ ግብዓቶችና ኬሚካሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በጨረታ ለመካፈል የሚፈልጉ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች ቀርበው እንዲወዳደሩ ይጋብዛሉ፡–
- ተጫራቾች በሥራ ዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት ያላቸው በአቅራቢዎች ዝርዝር በweb-site በሙያ ዘርፉ የተመዘገቡ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ መሆናቸውንና የዘመኑን የሥራ ግብር የከፈሉ በጨረታው እንዲሳተፉ የሀገር ውስጥ ገቢ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ፡
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስረከቢያ ብር 3,000.00 /ሦስት ሺህ ብር/ በባንክ የተመሰከረለት ቼክ (CPO) ብቻ ማስያዝ አለባቸው፡–
- የጨረታ ማስከበሪያ የማይመለስ ብር 300.00 /ሦስት መቶ ብር ብቻ/ በመስሪያ ቤታችን የባንክ ሂሳብ ቁጥር GOV 1000030916577 ገቢ በማድረግ / በመግዛት የጨረታ ሰነዱን ከኢ.ግ.ም.ኢ.ዋና መ/ቤት በሚገኝበት ከቦሌ ወደ መገናኛ በሚወስደው የቀለበት መንገድ በአምቼ በኩል ወደ ውስጥ ገባ ብሎ በሚገኘው የኢንሲቲትዩቱ ዋና መ/ቤት ፋይናንስና ግዥ አስተዳደር ቢሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በጨረታ መሳተፍ ለሚፈልጉ ድርጀቶች ኢግምኢ ወረር ግብርና ምርምር ማዕከል ብግጨ በቁጥር 01/2018 ተብሎ የተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡–
- በአነስተኛና ጥቃቅን ተቋማት አዋጅ መሠረት የተቋቋሙ ጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት የተቋቋሙትን ህጋዊነት ማስረጃ ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒውን በማስያዝ ያለ ክፍያ በነፃ የጨረታ ሰነዱን ማግኘት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚጫረቱበት ዋጋ ዓይነት በመግለፅ በታሸገ ፖስታ አድርገው ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ባሉት የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 ሠዓት እስከ ቀኑ 11፡00 ሠዓት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይቻላል በእያንዳንዱ በጨረታ ፖስታ ላይ ፊርማ እና የድርጅቱን ማህተምና ስም ማሳረፍ ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቾች አላስፈላጊ የሙስና ድርጊት ላለመፈፀም ቃል የሚገቡበትን ቅፅ ሞልተውና ፈርመው ከመወዳደሪያ ሰነዳቸው ጋር ለመመለስ ፈቃደኛ መሆን አለባቸው።
- የጨረታው ሳጥን እስከ 10ኛው ቀን እስከ ጠዋቱ 5፡30 ሠዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ፤ ጨረታው በዚያው ቀን ከጠዋቱ 5፡30 ተዘግቶ/ታሽጎ በዚያዉ ቀን ከቀኑ 7፡30 ላይ ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት በኢንስትቲዩቱ ዋና መ/ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ዕለቱ በዓል /ካላንደር/ የሚዘጋ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሠዓት የጨረታ ሳጥን ተዘግቶ/ታሸነ ይከፈታል።
- ኢንሲቲትዩቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- በሌሎች ተጫራቾች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም።
የበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 251-11 6 466 754/ 0911-068 469/0910-422464/ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዮት