በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ቀራንዮ ጤና ጣቢያ የጠቅላላ ጥገና እና የፅኅፈት መሳሪያዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ቀራንዮ ጤና ጣቢያ የጠቅላላ ጥገና እና የፅኅፈት መሳሪያዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Apr 25, 2026)

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በኮ/////// 2018 በጀት ዓመት የሁለተኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚህ መሠረት፤

  • ሎት 1. የጠቅላላ ጥገና
  • ሎት2. የፅኅፈት መሳሪያዎች

በዕቃ አቅራቢነት የተመዘገበና የታደሰ ንግድ ፍቃድና ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ እና የጨረታ ማስከበሪያ ከታወቀ ባንከ ሲፒኦ ሎት1፤ 9,000 ሎት2 10,000.00 ማስያዝ የሚችል።

  • የጨረታው አሸናፊ ድረጅት የውል ማስከበሪያ 10% ሲፒኦ ማስያዝ የሚችል።
  • የጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጃችሁ በሙሉ መወዳደር የምትችሉት ባመረታችሁት ዕቃ ብቻ ሲሆን አምራች መሆናችሁን የሚገልፅ ደብዳቤ በአደራጃችሁ /ቤት ኃላፊ የተፈረመ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዛችሁ ማቅረብ ይኖርባችኋል።
  • አንዱ በሰጠው ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይቻልም።
  • ተጫራቾች ሰነድ ለማስገባት ሲመጡ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ለየብቻ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት አለባቸው።
  • የጨረታ ሰነዱን መሸጫ በየሎቱ ዋጋ ብር 300.00 ነው።
  • ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት የሚችል ተጫራች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በተቋሙ 4 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 59 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት። ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተዘግቶ 430 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  • ማሳሰቢያ
  • ጤና ጣቢያው በጨረታው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ጤና ጣቢያው ለጨረታ አሸናፊው ውል ከመዋዋሉ በፊት 20% ወደላይ መጨመር 20% ወደታች መቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ተወዳዳሪዎች ለአሸነፉት ዕቃ ባስገቡት ናሙና መሠረት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  • የሚቀርቡትን ዕቃዎች በተቋሙ ጥራት ኮሚቴ ማሳየት ይጠበቅባቸዋል።

አድራሻ

ከጦር ኃይሎች ወደቀራንዮ የሺደበሌ በሚወስደው መንገድ ወረዳ 08 /ቤት በስተጀርባ //ጣቢያ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፤ 011 383 9040 

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ቀራንዮ ጤና ጣቢያ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *