የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ – test3.diretenders.com

የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ


Be'kur (May 04, 2026)

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

አፈ/ ካሳሽ አቶ ኑሬ እስሌማን እና አፈ/ተከሳሽ አቶ ኢብራሂም ታደለ 7 ሰዎች መካከል  ስላለው  የገንዘብ ክርክር  ጉዳይ  በዳንግላ ከተማ 01 ቀበሌ አዋሳኝ  በምሥራቅ  መንገድ፣ በምዕራብ  መዲና ሰጠኸኝ፣ በሰሜን ሀሰን ከሊፋ እንዲሁም  በደቡብ ኑሪያ በለጠ  መካከል  የሚገኘውን 150 . ያረፈ መኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 812,028.96  (ስምንት መቶ አስራ ሁለት ሺህ ሃያ ስምንት ብር ከዘጠና ስድስት ሳንቲም) በጨረታ ስለሚሸጥ ከግንቦት 05/2018 . እስከ ሰኔ 05/2018 . ድረስ ለተከታታይ 30 ቀናት በጋዜጣ በማዋል ጨረታው  የሚካሄድበት ቀን ሰኔ 06/2018 .  ከጠዋቱ  300 እስከ 600 ድረስ ይካሄዳል  ሲል ፍርድ ቤቱ አዝዟል

የዳንግላ ወረዳ ፍርድ ቤት

 


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *