የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የፕሪንተር ቀለም ግዥ መፈፀም ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የፕሪንተር ቀለም ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


Government (May 07, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: ECC-NCB-G-1036-2018-PUR
  • Object of Procurement: Lot 28/4/;- የፕሪንተር ቀለም ግዥ ለሞያሌ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት 2018/2026 PUR
  • Description: Lot 28/4/;- የፕሪንተር ቀለም ግዥ ለሞያሌ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት 2018/2026 PUR
  • Award Type: Item based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Ethiopian Customs Commission
  • Clarification Request Deadline: May 07, 2026, 11:00:00 AM
  • Bid Submission Deadline: May 08, 2026, 11:01:51 AM
  • Terms and Conditions:
  1. ግዥው የፕሪንተር ቀለም ግዥ ሲሆን፣ በተጠየቀው የዕቃው መግለጫ (Specification) መሠረት መቅረብ አለበት። 
  2. የዕቃዎች ናሙና እስከ ሞያሌ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በአካል ቀርበው የማቅረብ ግዴታ አለባቸው።
  3. ናሙና ያላቀረበ ተጫረች/ድርጅት/ ወደ ቀጣይ ፋይናንሽያል ግምገማ የማያልፍ ይሆናል።
  4. አሸናፊ ተጫረች እስከ ግዥ ፈጻሚ መስሪያ ቤት ንብረት ክፍል ገቢ እስከሚደረግ ድረስ ያለውን ሙሉ ወጪ በራሱ የመሸፈን ግዴታ አለበት (የማጓጓዣ፤የመጫኛ፤የማውረጃ እና ሌሎች ዕቃውን ከማስረከብ ጋር የተያያዙ የትኛዉንም ወጪዎች በራሱ የመሸፈን ግዴታ አለበት) ክፍያ በተመለከተ በአቀረባቸው ናሙና መሰረት ዕቃዉን ስታስረክቡ የሚከፍልላቸው ይሆናል።
  5. ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ አማረጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *