Debre Birhan University፡ Procurement of Spare Parts – test3.diretenders.com

Debre Birhan University፡ Procurement of Spare Parts


Government (May 08, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: DBU-NCB-G-0141-2018-PUR
  • Object of Procurement: Procurement of Spare Parts
  • Description: Procurement of Spare Parts
  • Award Type: Item based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Debre Birhan University
  • Clarification Request Deadline: May 08, 2026, 4:00:00 PM
  • Bid Submission Deadline: May 09, 2026, 11:22:09 AM
  • Terms and Conditions:
  1. ግዥ ሊፈፀም ያወጣነው ዕቃ ዝርዝር መስፈርት መሠረት በስቶክ ከሌለዎት ዋጋ አይሙሉ።
  2. ንብረቱን ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ መጋዘን ድረስ አጓጉዘው የማያስረክቡ ከሆነ ዋጋ አይሙሉ።
  3. ለውድድሩ የተጠየቀውን የህጋዊነት ማስረጃዎች በሲስተሙ ላይ መለጠፍዎን እንዳለ ሆኖ ከተሰማሩበት የንግድ ዘርፍ ውጪ አይለጥፉ።
  4. ዋጋ ሲሞሉ በዝርዝር መስፈርቱ እና ዝርዝር መግለጫው/specification/ በጥንቃቄ በመመልከት ይሙሉ ከዝርዝር መግለጫው/specification/ ውጭ ከሞሉ ያስከስሳል።
  5. ተጫራቹ የተሰማሩበት የንግድ መስክ ተዛማጅ ካልሆነ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል።
  6. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *