Government (May 09, 2026)
Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/db4a2cab-13b4-458a-9927-1c40d5ae3514/open
Procurement Information
- Procurement Type: Bidding
- Procurement Method: Open
- Market Type: National
- Envelope Type: single envelop
- Category: Goods
Procuring Entity
Organization: Wollo University
Contact Information
Address: kedida
Town: kombolchia
Country: Ethiopia
P.O. Box: 00
Post Code: 00
Telephone: +251 940361714
Email: fisiha24@gmail.com
Office: 422
Important Dates
- Invitation Date: May 08, 2026, 12:00 AM
- Submission Deadline: May 18, 2026, 9:00 AM
- Opening Schedule: May 18, 2026, 9:30 AM
- Clarification Deadline: May 13, 2026, 5:00 PM
Eligibility Requirements
Bid Security: 60000 ETB
Joint Venture: Required
Bid Security Forms (Local): Bank_Guarantee, CPO
Bid Security Forms (SME): Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
Bid Security Forms (Foreign): Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO
Qualification Requirements
- የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ
በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሠረት ተጫራቹ የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ ካቀረበ፣
Reference: የ.ተ.መ 37.4(መ)(i)
- ዋስትና
በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 23 መሠረት ድርጅቱ ዋስትና ሲቀርብ
Reference: የ.ተ.መ 37.4(መ)(ii)
- የንግድ ፈቃድ
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣
Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሐ)
- ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ደብዳቤ
በአንቀጽ 5.6 መሠረት እንደአስፈላጊነቱ ተጫራቹ ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ደብዳቤ ሲቀርብ
Reference: የ.ተ.መ 37.4(መ)(iii)
- የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ
ተጫራቹ በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ቀን ያለበት የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ ፡፡
Reference: የ.ተ.መ 37.4 (ሠ)
- የቀረበ የጨረታ ዋጋ
ተጫራቹ ለዕቃዎቹና ተያያዥ አገልግሎቶቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 በተገለጸው መሠረት ከሆነ፣
Reference: የ.ተ.መ 37.5 (መ)
- የገንዘብ አይነት
ተጫራቹ ያቀረበው ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሰንጠረዥ እና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ላይ በተጠቀሰው የገንዘብ አይነት ከሆነ
Reference: የ.ተ.መ 37.5 (ሠ)
- የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበር የመረጃ ቅፅ
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው በጥምረት ወይም በሽርክና ወይም በእሽሙር ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ወይም ደብዳቤ ማቅረብ ከቻለ፣
Reference: የ.ተ.መ 37.2(ቀ)
- የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣
Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሠ)
- ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬት
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣
Reference: የ.ተ.መ 37.2(ረ)
- የኤክሳይዝ ታክስ ምዝገባ እና ታክሱ የተከፈለበት ሰርተፍኬት
የኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸው ምርቶች ሲሆኑ የኤክሳይዝ ታክስ ምዝገባ እና ታክሱ የተከፈለበት ሰርተፍኬት ከታክስ ባለስልጣን ማቅረብ ሲችል
Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሰ)
- የጥቅም ግጭት
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ተጫራቹ የጥቅም ግጭት የሌለበት መሆኑ ሲታወቅ፣
Reference: የ.ተ.መ 37.2(ለ)
- ዜግነት
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 መሠረት ተጫራቹ ዜግነት ካለው
Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሀ)
- ዋና ዋና የውል ስምምነቶች አፈጻጸም መረጃ
ተጫራቹ የጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ በሚጠይቀው መሠረት ከዚህ በፊት በአጥጋቢ ሁኔታ ያከናወናቸው ዋና ዋና የውል ስምምነቶች አፈጻጸም መረጃ በቁጥርና በጊዜ ለይቶ በተጫራቾች አግባብነት ማረጋገጫ ቅፅ ማቅረብ አለበት፣
Reference: የ.ተ.መ 37.4(ለ)
- የአቅርቦት ውል ስምምነቶች የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀት
ተጫራቹ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 16.3 መሠረት ከዚህ በፊት ከሰራላቸው አካላት የአቅርቦት ውል ስምምነቶችን በአጥጋቢ ሁኔታ ማከናወኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀት ለይቶ ማቅረብ አለበት
Reference: የ.ተ.መ 37.4(ሐ)
- የመልካም ስራ አፈጻጸምን በተመለከተ
ለዩኒቨርሲቲያችን ለሶስቱም ካምፓሶች የምግብ ግብአት ሲያቀርቡበት የነበረውን የመልካም ስራ አፈጻጸም ቢያንስ የ2 አመት/ሁለት/ አመት ከ2017 እስከ 2018/ አመት ማቅረብ የሚችል፡፡በተጨማሪም ለዩኒቨርቲያችን ያላቀረቡ አቅራቢዎች ከሌላ ተቋም ሲያቀረቡበት የነበረውን የመልካም ስራ አፈጻጸም ቢያንስ የ2/ሁለት/ከ2017 እስከ 2018/ አመት ማቅረብ የሚችል፡:
Reference: kiot
- አቅርቦትን በተመለከተ
በተጠየቀው መሠረት የተጠየቀውን መጠን ያክል የዋጋ ማስተካከያ እሰከሚደረግ ሳይጠብቅ ማቅረብ የሚችል እና ለዚህ መተማማኛ ደብዳቤ የሚያቀርብ፡፡
Reference: kiot
Source of Fund
- Treasury
Governing Rule
The Federal Republic of Ethiopia