አሐዱ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

አሐዱ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Reporter (May 10, 2026)

የሐራጅ ማስታወቂያ

ቁጥር፡– 020/2018

አሐዱ ባንክ . በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረበው ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የመያዣ ሰጪ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

ለሐራጅ የቀረበው ንብረት ዝርዝር መግለጫ

የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር

ሐራጁ የሚከናወንበት

ሐራጁ የወጣው

የንብረቱ አይነተ

አድራሻ

የይዞታ መለያ ቁጥር

 የቦታ ስፋት

ቀን

ሰዓት

1

አቶ የአብ ዘላለም ታደሰ

አቶ ዘላለም ታደሰ ሰለሞን

መስቀል አደባባይ

መኖሪያ ቤት

አዲስ አበባ፣ የካ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 9፣ ቀበሌ 16 የጎግል ካርታ ኮርድኔት ቁጥር  9.025278

N 38.81858 E

 

AA000050901569

130.46  ካ.ሜ

 

37,228,490.00

ሰኔ 03 ቀን 2018  ዓ.ም.

 

300 – 400

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

 የሐራጅ ደንቦች

  1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (...) ብቻ በአሐዱ ባንክ አማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።
  2.  አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መክፈል አለበት:: ካልተከፈለ የተያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል:: በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃሉ:: በጨረታው ተሸናፊ ለሆኑት ተጫራቾች ያስያዙት .. በዕለቱ ይመለስላቸዋል::
  3.  በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ተወካዮቻቸው ብቻ ናቸው:: ተበዳሪ እና ወኪሎቻቸው ባይገኙም ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል::
  4.  የጨረታ አሸናፊ ለሆነው ተጫራች በባንኩ የብድር ፖሊሲ፣ መመሪያ እና ቅደመ ሁኔታ መሠረት ብድር ሊመቻች ይችላል::
  5. የተጫራቾች ምዝገባ ከእያንዳንዱ ሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል:: በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም::
  6. የሐራጁ አሸናፊ/ገዢ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፤ ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ የግብር ግዴታዎችን ገዥው/አሸናፊው ይከፍላል::
  7. ተጫራቾች የጨረታው ቀን ከመድረሱ 5 (አምስት) ቀን በፊት ከባንኩ ጋር በመነጋገር በስራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ በቦታው በመገኘት ለጨረታ የቀረበውን ንብረት መጎብኘት ይቻላል::
  8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሑፍ ሲደርሰው ነው::
  9. ጨረታው የሚከናወነው በአዲስ አበባ ከተማ፣ ቂርቆስ /ከተማ፣ ወረዳ 08 ፍላሚንጎ ሬስቱራንት ፊት ለፊት ሰንሻይን ህንጻ ላይ በሚገኘው የባንኩ ዋና /ቤት 8 ፎቅ ሐመር አዳራሽ ነው::
  10. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115260223 (ሕግ አገልግሎት መምሪያ) ደውለው መጠየቅ ይችላሉ::

አሐዱ ባንክ .ማ.


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *