Addis Zemen (May 10, 2026)
ኖራ ከነትራንስፖርት እና የግንባታ ዕቃዎች ግዥ
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 389/18
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግብርና ቢሮ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የቀረበውን የኖራ ምርት እና የግንባታ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ለስራ አገልግሎት የሚውሉ የኖራ ከነትራንስፖርት እና የግንባታ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚህም መሠረት–
|
ተ.ቁ |
የዕቃው/ አገልግሎቱ ዓይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
የሚታሸግበት ሰዓት |
የሚከፈትበት ሰዓት |
መክፈቻ ቦታ |
|
1 |
ኖራ ከነትራንስፖርት |
በቁጥር |
12333 |
50,000.00 |
4:00 |
4:30 |
ዲላ መምህራን ኮሌጅ ግቢ (ግብርና ቢሮ) ግዥ ን/አስ/ ዳይሬክቶሬት ክፍል |
|
2 |
የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎች |
በቁጥር |
1500 |
50,000.00 |
8:00 |
8:30 |
በንግድ ስራ ዘርፉ የታደሰ ፍቃድ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸውና የቫት መዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላቸውና የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ለ60 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል።
- በተጫራቾች የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ሲ–ፒ–ኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ያሲያዙበትን ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች በቢሮ የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለው ተከታታይ እስከ 15ኛው ቀን 11፡30 ድረስ የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል በዲላ ከተማ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ መምህራን ኮሌጅ ግቢ ከሚገኘው የግብርና ቢሮ ግዥ/ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ክፍል መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ በመሙላት ይህ የጨረታ የቴክኒካልና ፋይናሻል የማጫረቻ ሰነዶች በአንድነት ፖስታ በማዘጋጀት በ16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት በቢሮ ግዥ/ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይቻላል፡፡ እንዲሁም የጨረታው ሳጥን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 4፡30 ተጫራቾች (ተወካዮቻቸው) በተገኙበት በቢሮው የግዥ ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ክፍል ይከፈታል።
- ከ200,000 ሺ ብር በላይ ለሆነ ግዥዎች ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።
- ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ ካሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20% ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል።
- የጨረታው ሳጥን መክፈቻ በ16ኛው ቀን የመንግስት የስራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በቀጣይ ባለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓትና ቦታ የሚከፈት ይሆናል።
- ሁለት ተወዳዳሪዎች ያቀረቡት ዋጋቸው እኩል በሚሆንበት ወቅት በእጣ የሚለይ ይሆናል።
- ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰርዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ 046-131–0134 ይጠቀሙ።
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግብርና ቢሮ