የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ Supply of Solar Energy Installation, Testing and Commissioning works ማሰራት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ Supply of Solar Energy Installation, Testing and Commissioning works ማሰራት ይፈልጋል


Reporter (May 10, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 42/2018

Supply solar Energy Installation, Testing and Commissioning works

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራቾ የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፦

  • የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  • ቫት ተመዝጋቢ
  • ታክስ ክሊራንስ
  • በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ
  • የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
  • በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ30 (ሰላሳ) ቀናት ነው
  • የጨረታ ማስከበሪያ መጠን solar Energy Supply, Installation, And Testing 250,000.00 (ሁለት መቶ ሃምሳ ሺ) ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በገዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ::
  • የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት 11/09/2018 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት
  • ጨረታው የሚከፈተው፡ በዕስቱ 11/09/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት
  • ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  • ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 መጠየቅ ይቻላል::

አድራሻ፦

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *