Bahir Dar University፡ Procurement of Building Construction – test3.diretenders.com

Bahir Dar University፡ Procurement of Building Construction


Government (May 11, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-1106-2018-PUR
  • Object of Procurement: Procurement of Building Construction
  • Description: Procurement of Building Construction
  • Award Type: Item based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Bahir Dar University
  • Clarification Request Deadline: May 11, 2026, 12:00:00 AM
  • Bid Submission Deadline: May 12, 2026, 1:25:08 PM
  • Terms and Conditions:
  1. አገልግሎቱ የሚሰጠው በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ግብርናና አካባቢ ሳይንስ ኮሌጅ( ዘንዘልማ ግቢ) ሲሆን በተቋሙ ጤና ባለሙያ የአገልግሎት ግዥው መፈፀሙ ሲ ሲረጋገጥ ክፍያ የሚፈፀም ይሆናል። 
  2. ዕቃው ገቢ የሚሆነው በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ግብርናና አካባቢ ሳይንስ ኮሌጅ( ዘንዘልማ ግቢ) ሲሆን ተቋሙ በሚመድበው ባለሙያ ዕቃው ጥራት ተረጋግጦ ገቢ ሲሆን ሂሳቡ በሚያቀርቡት አካውንት ቁጥር ገቢ ይሆናል።
  3. ኮሌጁ ግዥውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  4. 500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ ብር ) በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆን ይጠበቅባቸዋል።
  5. ቫት ተመዝጋቢ ካልሆናችሁ QR ደረሰኝ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *