Reporter (May 10, 2026)
BID # FIDO/0020/2026
ድርጅታችን ፈያ ኢንተግሬትድ ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን መንግስታዊ ያልሆነ አገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ላለፉት 24 ዓመታት በሀገሪቱ በተለያዩ ክልሎች ሕብረተሰቡን ተጠቃሚ ያደረጉ በርካታ የበጎ አድራጎት ስራዎችን ከመንግስትና አስም አቀፍ ድርጅቶች ጋር በመሆን እየሰራ ያስ ህጋዊ የኢትዮጵያ ነዋሪዎች በጎ-አድራጎት ድርጅት ነው። ከ EHF ባገኘነው Rapid life-saving integrated response to disease outbreaks and acute malnutrition in Oromia Region, Ethiopia. ድርጅታችን ከዚህ በታች የተገለፀውን ስራ በጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል።
|
ተ/ቁ |
የስራው አይነት |
ብዛት |
|
1 |
Emergency Water Trucking Services including 10,000 litres Plastic Tanker supply and installation for Kumbi Woreda, East Hararghe Zone as indicated in BOQ |
5 trucks each with 20,000 litres capacity
|
2
|
ተ/ቁ/Lot |
የስራው አይነት |
ብዛት |
|
1(Lot-1) |
Pack of reusable sanitary pads |
9,448 |
|
2(Lot-2) |
Pack of disposable sanitary pads |
9,448 |
|
3(Lot-3)) |
Underwear (cotton), 60% medium sizes and 40% large Sizes) |
14,172 |
|
4 Lot-4) |
Laundry soap 250gm, hard water resistant & package with labeled expiry Date |
14,172 |
|
5(Lot-5) |
Body soap 100gm, hard water resistant & package with labeled expiry Date |
14,172 |
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያማሉ ተጫራቾች በከፊል ወይም በሙሉ መጫረት ይችላሉ።
1. በመስኩ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
2. ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ለሁሉም አጠቃላይ ዋጋ 2% (ፐርሰንት) በድርጅታችን (ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን) ስም በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማቅረብ አለባቸው ከሚቀርበው አጠቃላይ ዋጋ 2% (ፐርሰንት) በታች ያስያዘ ከጨረታው ዉድድር ውጪ የሚደረገ ይሆናል።
3. ስለጨረታ የሚገልጸውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰአት ጨረታው በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጅምር ስተከታታይ ሰባት (7) ቀናት ከፈያ ኢንትግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ዋናው መስሪያ ቤት በመምጣት መውሰድ ይችላሉ።
4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም (wa×) በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ሰነዱን በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጨረታው እስከሚከፈትበት ቀን እና ሰዓት ድረስ በመምጣት ስዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
5. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ናሙና ጨረታው በመኪፈትበት ቀን እና ሰዓት ብቻ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
6. ጨረታው በቀን ግንቦት 12 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ላይ ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 9:15 ይከፈታል።
7. አሸናፊው ተጫራች ባሸነፈበት ዋጋ ያሸነፈበትን የእቃ ዝርዝር ውል በገባ በ 5 የስራ ቀናት ውስጥ ማቅረብ ይጠበቅበታል።
8. ለተሸናፊ ተጫራቾቾ ለጨረታው ማስረከቢያ ያስያዙት ገንዘብና ናሙና የጨረታ ውጤት ከተገለጸ ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ውጤት) በኋላ የሚመለስ ይሆናል
9. ተጫራቾቾ የጥራት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
10. ድርጅታችን የተሻስ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ: አልሳም የመኖርያ መንደር ለፊት ከኢትዮካናዳ ክሊኒክ አጠገብ
ስልክ ቁጥር :+251 – 11 557-8114/ 09 11 13 14 02