የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት የመኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት የመኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል


Reporter (May 10, 2026)

የሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 98/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

የተበዳሪው ስም

ስያዡ ስም

የአበዳሪ / ስም

የንረቱ አይነት እና አገልግሎት

ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ

ካርታ ቁጥር

የይዞታው ስፋት (.)

 

የጨረታ ደረጃ

ጨረታዉ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት

ጨረታዉ የሚካሄድበት ቦታ

ብር

ሳንቲም

አቶ ፍፁም ወርቁ /ማሪየም

ተበዳሪው እና የተበዳሪው ባለቤት

ጂማ አብይ

የመኖሪያ ቤት

ጂማ ከተማ፣ /ጉድሩ ቀበሌ

OR0040 70304037

479.02

13,351,318 

71

2ተኛ

ሰኔ 10 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 4-5 ሰዓት

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ድስትሪክት ቅጥር ግቢ ውስጥ

/ ቤተልሄም ኦፍከላ

አቶ ገመቹ መኮንን

ሰርቦ ቅርንጫፍ

የመኖሪያ ቤት

ሰርቦ ከተማ

127

200

1,454,823 

94

3ተኛ

ሰኔ 11 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 4-5 ሰዓት.

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰርቦ ቅርንጫ ቅጥር ግቢ ውስጥ

አቶ አቤል አብርሃም

ተበዳሪው

ሚዛን ተፈሪ

የመኖሪያ ቤት

ዋቻ ከተማ

1350/11/08 

500

546,318

36

 

ሰኔ 12 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 5-6 ሰዓት

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋቻ ቅርንጫፍ ቅጥር ግቢ ውስጥ

ማሳሰቢያ

1. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ ይካሄዳል።

2. ማንኛዉም ተጫራች የንብረቱን ግምት 1/4 ብር ጨረታው ከመጀመሩ በፊት ማስያዝ ወይም በጨረታ ማስረከቢያ ቢድ ቦንድ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በማሰራት በጨረታዉ እለት ይዘዉ መቅረብ ይኖርበታል፡ በመሆኑም የጨረታውን መነሻ / የንብረቱን ግምት/ 1/4 ያላስያዘ ተጫራች የጨረታው ተሳታፊ አይሆንም።

3. ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች ያስያዘው ገንዘብ ጨረታውን ባሸነፈበት ዋጋ ላይ ታሳቢ ይደረግለታል።

4. ማንኛውም ንብረቱን ተጫርቶ መግዛት የሚፈልግ ግለሰብ በስራ ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ተገኝቶ ንብረቱን መጎብኘት ይችላል።

5. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራቾች ከጨረታው ቀን ጀምሮ 15 ቀን ውስጥ ያሸነፈበትን ዋጋ ሙሉ በሙሉ አጠናቆ መክፈል አለበት።

6. የጨረታዉ አሸናፊ 15 ቀን ውስጥ ያሸነፈበትን ዋጋ ሙሉ በሙሉ አጠናቆ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም።

7. ጨረታውን ያላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያው ይመለስላቸዋል።

8. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው።

9. የስም ዝውውር ክፍያዎችን እና ማናቸውንም ለመንግስት መከፈል ያለበትን ግብር /ቫትን ጨምሮ/ በሙሉ የጨረታው አሸናፊ የሚከፍል ይሆናል።

ለበለ መረጃ በስልክ ቁጥር 047 111 2754 047 336 0515 ወይም 047 336 0015/ – ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *