Reporter (May 10, 2026)
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ/ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገደውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል::
ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች ሐራጁ በሚካሄድበት ዕለት ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ በመቅረብ በጨረታው ላይ እንዲሳተፉ ተጋብዟል::
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የንብረት ዓይነት |
ቅርንጫፍ |
ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት በካ.ሜ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር |
ጨረታው የሚካሄድበት ቀን ሰዓት እና ቦታ |
||
|
ክልል/ ከተማ |
ዞን/ ክ/ከተማ |
ወረዳ/ ቀበሌ |
|||||||||
|
1 |
አቶ እስክንድር ግርማ ፈለቀ |
አቶ እስክንድር ግርማ ፈለቀ |
የመኖሪያ ቤት |
ሆራ አርሰዲ |
አዲስ አበባ |
ኮልፌ ቀራኒዮ |
05 |
K05/02-3-57- 4021/02 |
150 |
17,607,857.71 |
ጨረታው ሰኔ 05 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት ከ4፡00-6፡00 ሰዓት አዲስ አበበ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማ ፍላምንጎ አከበቢ ቶሚ ታወር አጠገብ ባንኩ በተከራያው ጌት ሀውስ ሕንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው አደራሽ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ይካሄዳል:: |
|
2 |
ወ/ሮ ላንቺአደለሁ ጎሹ |
ወ/ሮ ላንቺአደለሁ ጎሹ |
የመኖሪያ ቤት |
ወረ ገኑ |
አዲስ አበባ |
የካ |
12 |
የቀድሞ ካርታ ቁጥር የካ/195320/08 ሲሆን የአሁኑ ካርታ ቁጥር YK1261143073 6306652 |
380 |
14,419,248.02 |
ጨረታው ሰኔ 05 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት ከ8፡00-10፡00 ሰዓት አዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማ ፍላምንጎ አከበቢ ቶሚ ታወር አጠገብ ባንኩ በተከራያው ጌት ሀውስ ሕንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው አደራሽ ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ይካሄዳል:: |
1. ተጫራቾች ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4(25%) የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ስም አሰርተው ይዞ በአድራሻ ቀርበው በመመዝገብ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ::ጨረታውን በድርጅት ስም የሚጫረት ተጫራች በዘመኑ የታደሰ ንግድ ምዝገባ፣ ንግድ ፈቃድና የድርጅቱን ውክልና እና የታደሰ መታወቂያ ይዞ መቅረብ አለበት::
2. ጨረታው ከላይ ቀንና ሰዓቱ በተገለፀው መሠረት ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይካሄዳል:: ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ ቢቀሩ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል::
3. በሠንጠራዡ ውስጥ በተረ ቁጥር 2 ላይ የተጠቀሰውን መኖሪያ ቤት ለመግዛት ለሚፈልጉ ተጫረቾች ባንኩ እስከ 50% (አምሳ በመቶ) ድረስ ብድር ያመቻቻል::
4. ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች በሰንጠራዡ ውስጥ በተረ ቁጥር 1 ላይ የተጠቀሰውን መኖሪያ ቤት በስልክ ቁጥር 0911-36-91-62 ወይም 0917-66-39-40 በተ.ቁ 2 ላይ የተጠቀሰውን መኖሪያ ቤት በስልክ ቁጥር 0116-671275 / 0917-366842 በመደወል በሥራ ሰዓት መጎብኘት ይቻላል::
5. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15(አሥራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት:: በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ እንዲቀርብ ይደረጋል:: በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል::
6. የጨረታው አሸናፊ በሕጉ መሠረት ለመንግስት የሚከፈለውን ማንኛውንም የቫትና ታክስ ክፍያ፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን ከፍሎ ስሙ ወደ እራሱ እንዲዛወር ያደርገል::
7. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ.