በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት በገ/ጉ/ወ/ ወረዳ ለጅማ ወለኔ ማ/ቤት በማ/ቤቱ በጀት ለሚያሰራው አዲስ የቄራ ግንባታ እና የማዘጋጃ ቤት ጥገና ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት በገ/ጉ/ወ/ ወረዳ ለጅማ ወለኔ ማ/ቤት በማ/ቤቱ በጀት ለሚያሰራው አዲስ የቄራ ግንባታ እና የማዘጋጃ ቤት ጥገና ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል


Addis Zemen (May 11, 2026)

ለመጀመሪያ ጊዜ የመጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

መለያ ቁጥር GGWW/21/2018

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት በገ/ጉ/ወ/ ወረዳ ለጅማ ወለኔ ማ/ቤት በማ/ቤቱ በጀት ለሚያሰራው አዲስ የቄራ ግንባታ እና የማዘጋጃ ቤት ጥገና ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

ስለሆነም ተጫራቾች

1. የዘመኑ ንግድ ፍቃድ ያሳደሱ የቫት እና ቲን ነምበር ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

2. የመወዳደሪያ ደረጃቸውም GC/BC ደረጃ 8 እና ከዛ በላይ የሆኑ ተቋራጮች

3. የኦን ላይን E-TRADE ተመዝጋቢ መሆናቸውንና ከገቢዎች መስሪያ ቤት የኦዲት ክሊራንስ ማምጣት የሚችሉ

4. ተወዳዳሪዎች የቫት 7.5% ተቀናሽ ለማድረግ ፍቃደኛ መሆን አለባቸው

5. በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች የሚገዙት ጨረታ ሰነዱን ጠቅሰው በማመልከቻ ሲጠይቁ ህጋዊ መታወቂያ ይዘው መምጣት አለባቸው።

6. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 20ኛው ተከታታይ ቀናት እስከ 6፡00 ሰአት ድረስ የማይመለስ ብር 400 /አራት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መሀልአምባ ገ/ጉ/ወ/ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 ድረስ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።

7. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ብር 75000 /ሰባ አምስት ሺህ ብር) በገ/ጉ/ወ/ወ/ፋይናንስ ፅ/ቤት ስም ማሰራት አለባቸው።

8. ተጫራቾች የጨረታውን ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ዶክመንት ሀ/ ለቴክኒካል ዶክመንት አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ በማድረግ ቴክኒካል በሚል በመለየት ለ/ለፋይናንሻል ዶክመንት አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ በማደረግ ፋይናንሻል በሚል በመለየት በሰም በማሸግ ከላይ በተጠቀሰው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ/ከባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከቴክኒካል ኦርጅናል ዶክመንቱ ጋር በማድረግ በሰም በማሸግ ፋይናንሻል ዶክመንት በሚል በመለየት ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 20(ሀያ) ተከታታይ ቀናት መሀልአምባ የገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 ድረስ በመምጣት ለጨረታ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን እስከ ከቀኑ 8፡00 ማስገባት ይኖርባቸዋል።

9. የጨረታው ሰነድ በ20ኛው ተከታታይ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይታሸጋል፤ ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

10. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ከገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማሳሰቢያ፡-

በአፈፃፀም ምክንያት ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ድርጅቶች መወዳደር አይችሉም።

ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በአል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ ወደ ሚቀጥለው የስራ ቀን ይዘዋወራል።

በወረዳው ወስጥ አንድም ፕሮጀክት የያዘ አካል መወዳደር አይችልም።

ተወዳዳሪዎች ከአሸነፉ በኋላ ቅደመ ክፍያ ሳይጠይቁ ስራው መስራት የሚችሉ መሆን።

ለበለጠ መረጃ፡_ የገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ስልክ ቁጥር 011 336 0631/146 ይደውሉ

የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

መሀል አምባ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *