ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen (May 11, 2026)

የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

.

 

የተበዳሪው

ስም

 

የንብረት

አስያዥ

ስም

 

አበደሪ

ቅርንጫፍ

 

ለሐራጅ የቀረበው ንብረት እና ዝርዝር መግለጫ

 

የካርታ

ቁጥር

 

የቦታ

ስፋት

በካሬ

 

የሐራጅ መነሻ

ዋጋ

 

ሐራጅ የሚከናወንበት

ጊዜ

 

ለሐራጅ

የቀረበው ንብረት

 

አድራሻ

 

ቀን

 

ሰዓት

 

ከተማ

 

ወረዳ//

ከተማ

 

ቀበሌ

 

 

አቶ ገበየሁ አባተ

 

አቶ ገበየሁ አባተ

 

ደብረ ኤባ

ቅርንጫፍ

 

ቤት

 

ከተማ ደብረብሃን

 

ጫጫ

ከበደ

ሚካኤል

ቀበሌ

 

ካርታ

ቁጥር

 1762

 

200

ካሬ

 

1,185,251

(አንድ

ሚሊዮን

አንድ መቶ

ሰማኒያ

አምስት

ሺህ ሁለት

መቶ

ሃምሳ አንድ )

 

ሰኔ/9

/2018

 

4:00

-5:00

 

1- ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ሰሜን አከባቢ ማሰተባበሪያ

2- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም::

3- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማስያዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል::

4- ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ደብረ ኤባ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል፡፡

5- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል::

6- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥሮች 0914 665 005 /መደወል ይችላሉ::
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *