Addis Zemen (May 11, 2026)
የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
ቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ
|
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም
|
አበዳሪ ቅርንጫፍ
|
ለጨረታ የቀረበው ንብረት እና ዝርዝር መግለጫ |
የካርታ ቁጥር
|
የቦታ ስፋት በካሬ |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ
|
ሐራጅ የሚከናወንበት ጊዜ |
||||
|
ለሐራጅ የቀረበው ንብረት |
አድራሻ |
ቀን
|
ሰዓት
|
|||||||||
|
ከተማ
|
ወረዳ ክ/ከተማ |
ቀበሌ
|
||||||||||
|
|
ወ/ሮ መሰረት አየለ
|
አቶ ወንድማገኝ ዶዮ
|
ሀዋሳ ቅርንጫፍ
|
ቤት
|
ሀዋሳ ከተማ
|
ቱላ |
ዳቶ |
የምስክር ወረቀት ቁጥር 3046
|
200
|
2,500,000 (ሁለት ሚሊዮን አምስት መቶ ሽህ ብር) |
ሰኔ 09/2018
|
4፡00-6:00
|
1-ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ደበብ አከባቢ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት
2- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
3- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማስያዣ / ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
4- ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ሀዋሳ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።
5- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።
6- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥሮች 09 16 05 11 42 / 09 26 54 94 66 መደወል ይችላሉ።
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ