Be'kur (May 11, 2026)
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
ፀደይ ባንክ አማ ያበደረዉን ብድር መመለስ ያልቻሉ ደንበኞች ለብድሩ አመላለስ በመያዣ ያስያዛቸዉን ቤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች የተቀመጡትን ቅድመ ሁኔታዎች እና ደንቦች የሚያሟላ ማንኛዉም ሰዉ እንዲጫረት እንጋብዛለን።
|
ተ.ቁ |
የተዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የንብረቱ መገኛ ቦታ ፣ ካርታ ቁጥር እና የቦታው አገልግሎት |
የቦታው ስፋት |
የጨረታ መነሻ ግምት |
|
1 |
አቶ ሙሉአለም በቀለ |
ኢትዮጵያ ሙሉ ዳኛቸው |
ፍ/ሰላም ከተማ 04 ቀበሌ ካርታ ቁጥር 5802/2015 የመኖሪያ ቤት አገልግሎት |
500 ሜ2 |
5,086,402.46 |
|
2 |
አቶ ጥላየ አንተነህ |
ጥላየ አንተነህ |
ፍ/ሰላም ከተማ 02 ቀበሌ ካርታ ቁጥር 5185/360/97 የመኖሪያ ቤት አገልግሎት |
250ሜ2 |
2,159,184.6 |
|
3 |
አቶ ስምሙ ተገኘ ምህረቴ |
ስምሙ ተገኘ ምህረቴ |
ፍ/ሰላም ከተማ 02 ቀበሌ ካርታ ቁጥር 451/2014 የመኖሪያ ቤት አገልግሎት |
220 ሜ2 |
4,574,279.09 |
|
4 |
አቶ ሀብታሙ ድልነሳ የኔነህ |
የኔነህ ሀብታሙ ድልነሳ የኔነህ |
ፍ/ሰላም ከተማ 02 ቀበሌ ካርታ ቁጥር 5711/2013 የመኖሪያ ቤት አገልግሎት |
115.05 ሜ2 |
6,698,969.31 |
|
5 |
ወ/ሮ ጥሩ ኡመር በሽር |
ጥሩ ኡመር በሽር |
ፍ/ሰላም ከተማ 02 ቀበሌ ካርታ ቁጥር 5711/2013 ለኢንዱስትሪ አገልግሎት |
600 ሜ2 |
6,744,597.08 |
|
6 |
አቶ ተስፋ ባለው ጊዜ |
አዲሱ ብርሃኑ ተበጀ |
ፍ/ሰላም ከተማ 02 ቀበሌ ካርታ ቁጥር 1215/2009 ለኢንዱስትሪ አገልግሎት |
1200 ሜ2 |
6,669,690.62 |
|
7 |
አቶ ነገስ አቤልነህ ልየው |
ነገስ አቤልነህ ልየው |
ፍ/ሰላም ከተማ 02 ቀበሌ ካርታ ቁጥር 9/56ሀ/2015 የመኖሪያ ቤት |
150 ሜ2 |
3,007,489.03 |
|
8 |
አቶ ነገስ አቤልነህ ልየው |
ነገስ አቤልነህ ልየው |
ፍ/ሰላም ከተማ 02 ቀበሌ ካርታ ቁጥር 9/56ለ/2015 የመኖሪያ ቤት |
150 ሜ2 |
3,091,851.51 |
|
9 |
አቶ ነገስ አቤልነህ ልየው |
ነገስ አቤልነህ ልየው |
ፍ/ሰላም ከተማ 02 ቀበሌ ካርታ ቁጥር 1189/2013 ለኢንዱስትሪ አገልግሎት |
1000ሜ2 |
14,247,081.90 |
ደንቦች እና ቅድመ ሁኔታች፡-
- ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋዉን 1/4 በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ይዘዉ መቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቾች ለጨረታ ሲቀርቡ ማንነታቸዉን የሚገልጽ መታወቂያ ይዘዉ መቅርብ አለባቸዉ፡፡ ተጫራቹ ድርጅት ከሆነ የሚጫረተዉ ሰዉ ዉክልና እና የድርጅቱን መተዳደሪያ ደንብ እንዲሁም ድርጅቱ ህጋዊ ሰዉነት ያገኘበትን የምዝገባ የምስክር ወረቀት ይዞ መቅረብ አለበት።
- ለመንግስት የሚከፈል ማንኛዉም ግብር ቫትን ጨምሮ ከቦታዉና ቤቱ ጋር የተያያዘ ክፍያ እንዲሁም ስም ለማዞር የሚወጡ ወጭዎች በተጫራቾች /በገዥ የሚሸፈን ይሆናል።
- የጨረታ አሸናፊዉ የጨረታ ዉጤቱ በሚመለከተዉ አካል ፀድቆ አሸናፊነቱ በተረጋገጠ በ15 ቀን ዉስጥ ያሸነፈበትን ሙሉን ገንዘብ ከፍሎ ማጠናቀቅና ቤቱን መረከብ ይኖርበታል።
- የጨረታ አሸናፊዉ በ15 ቀን ዉስጥ ያሸነፈበትን ሙሉዉን ገንዘብ ገቢ ካላደረገ ያስያዘዉን ¼ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታዉ እንደገና ይወጣል።
- ጨረታዉ ሰኔ 5/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ፍኖተ ሰላም ከተማ ከሚገኘዉ የፀደይ ባንክ ፍ/ሰላም ዲስትሪክት ግራዉድ ላይ ይሆናል።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለዉ።
- ቤቶችን በባንኩ አማካኝነት መጎብኘት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 775 11 54 ደዉለው መረጃ መጠየቅ ይችላሉ።
ፀደይ ባንክ አማ