የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የዩኒሳ-ገላን-ቢሾፍቱ-በዮ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ለሚያከናውነው የመንገድ ግንባታ ስራ ተሸከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የዩኒሳ-ገላን-ቢሾፍቱ-በዮ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ለሚያከናውነው የመንገድ ግንባታ ስራ ተሸከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል


Addis Zemen (May 13, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የዩኒሳገላንቢሾፍቱበዮ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ለሚያከናውነው የመንገድ ግንባታ ስራ ከታች የተዘረዘሩትን ተሸከርካሪዎች በግልፅ ጨረታ ቁጥር ////// -004/2018 አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።

/

የተሸከርካሪው አይነት

የተሸከርካሪው አቅም

የስራት ዘመናቸው ...

የኪራይ ዋጋ በቀን ተጨማሪ እሴት ታክስ ጨምሮ የነጠላ ዋጋ /ከነዳጅ ውጭ/

1

የህዝብ ማመላለሻ ሚኒባስ

28-30 ሰው የመያዝ አቅም ያለው

2 /ሁለት/

2000 ጀምሮ

 

2

ደብል ፒካፕ

4 ሰው የሚጭን

7 /ሰባት/

2018 በላይ

 

3

ሚኒባስ

12 ሰው የሚጭን

2 /ሁለት/

2000 ጀምሮ

 

በዚህ ጨረታ ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች ያለውን ሁኔታ በሟሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ያሳውቃል።

1. አግባብነት ያለው በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ እና ከገቢ ግብር እዳ ነጻ ማስረጃ ጨረታው እስከሚገባበት ቀን የሚያገለግል ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

2. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ተሽከርካሪ የጨረታ ሰነድ ዝርዝር መሰረት የመጫረቻ ሰነዳችሁን በማዘጋጀት እስከ ግንቦት 14/2018 .. ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ድረስ ዱከም በሚገኘው የፕሮጀክቱ /ቤት የግዢ እና አቅርቦት ቡድን ቢሮ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እንድታስገቡ እያሳሰብን፣ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ግንቦት 21/2018 .. ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ 415 ሰዓት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን።

3. መስሪያ ቤቱ የተሸለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር፡– 09 73 23 34 16

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የዩኒሳገላን ቢሾፍቱ ቢዮ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *