ግራንድ ማይክሮፋይናስ ተቋም አ.ማ. መኖሪያ ቤት እና የንግድ ቤት መሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ግራንድ ማይክሮፋይናስ ተቋም አ.ማ. መኖሪያ ቤት እና የንግድ ቤት መሸጥ ይፈልጋል


Reporter (May 31, 2026)

የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የዋስ ስም

ብድር የወሰዱበት ቅርንጫፍ

የሚሸጠው

ንብረት

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የንብረቱ አይነት

የካርታ ቁጥር/ታርጋ ቁጥር

የጨረታ ዋጋ መነሻ

የጨረታ ሽያጭ

 

ከተማ

 ክ/ከተማ (ወረዳ)

ቀን

ሰዓት

1

አልማዝ መስፍን

ፈቱ ሪቅዋ እና ጠጅቱ ታደሰ

ሀዋ

 

መኖሪያ ቤት

 

ሀዋሳ ከተማ

 

ታቦር

መኖሪያ ቤት

 

SD001200805011

 

6,500,000.00

 

ሰኔ

12/2018

5:00

 

2

ዱባላ ያንካራ

ዱባላ ያንካራ

ሀዋ

መኖሪያ ቤት

ሀዋሳ ዙሪያ ዶሬ ባፋኖ

ቀበሌ 01

መኖሪያ ቤት

0000042

815,000.00

 

ሰኔ

12/2018

5:00

 

3

አየለ ሙአራ

አየለ ሙአራ

ሀዋ

መኖሪያ ቤት

ሀዋሳ ዙሪያ ዶሬ ባፋኖ

ቀበሌ 01

መኖሪያ ቤት

019

350,000.00

 

ሰኔ

12/2018

5:00

 

4

ጮኒ ኑተራ

ጮኒ ኑተራ

ሀዋ

መኖሪያ ቤት

ሀዋሳ ዙሪያ ዶሬ ባፋኖ

ቀበሌ 01

መኖሪያ ቤት

15-000-00-16-254

 

325,000.00

 

ሰኔ

12/2018

5:00

 

5

ኢያሱ ጎታ

ኢያሱ ጎታ

ሀዋ

የንግድ

ሀዋሳ ዙሪያ ዶሬ ባፋኖ

ቀበሌ 01

የንግድ

134

455,000.00

 

ሰኔ

12/2018

5:00

 

6

በላይ ባንባ

በላይ ባንባ

ሀዋ

የንግድ

ሀዋሳ ዙሪያ ዶሬ ባፋኖ

ቀበሌ 01

የንግድ

00000-95

915,000.00

 

ሰኔ

12/2018

5:00

 

7

ቆንጂ አንበሉ እና ፓርትላንድ ጄነራል ትሬዲንግ

እምነት ጌታሁን

ሞጆ

መኖሪያ ቤት

ሞጆ ከተማ

ቀርሳ

መኖሪያ ቤት

ORO21022511004

 

2,651,520.00

 

ሰኔ

12/2018

5:00

 

ማሳሰቢያ

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪል 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ/ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል::
  2. አሸናፊው ያሸነፈበት ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈለ ለጨረታ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም::
  3. ቤቶቹ ያሉበት ሁኔታ ለማየት ከጨረታው በፊት ባሉ 5 ቀናት በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል::
  4. በንብረቱ ላይ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎች በጨረታ አሸናፊው ይሸፈናሉ::
  5. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለተጨማሪ መረጃ

በስልክ ቁጥር ዋና መስሪያ ቤት 0114705102 ወይም 0911306645 ወይም ሀዋሳ ቅርንጫፍ 0926892056 ወይም ሞጆ ቅርንጫፍ 0949113339 መደወል ይችላሉ::

ግራንድ ማይክሮፋይናስ ተቋም አ.ማ.


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *