Your cart is currently empty!
-
St. Peter Specialized Hospital: Procurement of Ornaments
Government(Oct 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f4a9b6fc-2a53-4e56-bf38-607c6f10d77f/open Procurement of Ornaments Lot Information Procurement Reference Number: SPSH-NCB-G-0060-2018-PUR Object of Procurement: procurement of ornaments Description: procurement of ornaments Award Type: Item based Procurement Type:…
-
Nib International Bank invites interested and eligible bidders for the procurement of laptop computers and various giveaway materials
Reporter(Oct 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation to National Competitive Bid Procurement of Different Giveaway Materials & Laptop Computers Nib International Bank would like to invite interested and eligible bidders for procurement of laptop computers and different giveaway materials through open tender as indicated here under:- S.…
-
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አሰተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 18, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 001/2018 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አሰተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው መ/ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን በ14 /አስራ አራት/ ሎት ማለትም፡– ሎት 1 – የተለያዩ የህትመት ስራዎች፣ ሎት 2-…
-
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ለከተሞች ፎረም ሥራ የሚሆን photo display stand manual with photo poster and chart (ፎቶ ዲስፕላይ እስታንዳርዲ ማኑዋል ፎቶ ፍሬም፣ ቻርት እና ፖስተር የያዘ) ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ በማወዳደር በሕትመት ዘርፉ ፈቃድ ካለው ተጫራቾች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለማግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ለከተሞች ፎረም ሥራ የሚሆን photo display stand manual with photo poster and chart ፎቶ ዲስፕላይ እስታንዳርዲ ማኑዋል ፎቶ ፍሬም ፤ቻርት እና ፖስተር የያዘ) ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ በማወዳደር በሕትመት ዘርፉ…
-
Teklehaimanot General Hospital is excited to announce an opportunity for dynamic & creative graphic design companies to submit proposals for the creation of a comprehensive suite of promotional and branding materials for the upcoming 25th anniversary project
Reporter(Oct 12, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. A Call for a graphics Design service Teklehaimanot General Hospital is excited to announce an opportunity for dynamic & creative graphic design companies to submit proposals for the creation of a comprehensive suite of promotional and branding materials for the…
-
በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት የጉምሩክ ሥነ ሥርዓት ባለመፈጸሙ ምክንያት እና በሕገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ እና በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 07, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እና በሐራጅ ጨረታ ቁጥር 23/2018፣ 24/2018 25/2018 26/2018፣ 27/2018፣ 28/2018፣ 29/2018 እና 30/2018 የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት የጉምሩክ ሥነ ሥርዓት…
-
የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ፅህፈት ቤት በ2018 በጀት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 05, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አ/ቃ/ፐ/002/2018 የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ፅ/ቤት የ2018 በጀት አመት ሁለተኛ ዙር ጥቅል ግዥ የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ/ፐ/ሰ/የሠ/ሀ/ል/ፅ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን በስሩ ለሚገኙ ሴክተር ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት የሚያስፈልጉ የተለያዩ የእስቴሽነሪ እቃዎችና የቋሚና…
-
Ministry of Health Invites Eligible Bidders for the Procurement of Requisition of Rader memory and Crystal for Awardees (ከብርጭቆ መሳይ የተሰራ )
Government(Sep 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/21f651c3-c2b1-4398-8624-d8eeda44e83e/open Invitation for Bid “Requisition of Rader memory and Crystal for Awardees (ከብርጭቆ መሳይ የተሰራ )” Lot Information Procurement Reference Number: MoH-NCB-G-0023-2018-PUR Object of Procurement: Requisition of Rader…
-
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Sep 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የግዥና ፋይናንስ የስራ ሂደት በመደበኛ ግልጽ ጨረታ ቁጥር የቂ/ከ/ከ/አ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት የግዥና ፋይናንስ የስራ ሂደት 001/2018 ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ሎት 1፡ የፅህፈት መሳሪያ፣ ሎት…
-
አፍሪካ ህብረት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም የደንብ ልብስ እና የስፌት ዋጋ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የህንፃ ቁሳቁስ እቃዎች፣ ለሕትመት ስራ፣ የመስተንግዶ እና የሽልማት ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Sep 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ አፍሪካ ህብረት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን ሎት 1 የደንብ ልብስ እና የስፌት ዋጋ —የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 9700 ብር ሎት 2 አላቂ የቢሮ እቃዎች—የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 14200 ሎት 3 አላቂ የፅዳት እቃዎች…
-
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎች እና አገልግሎቶችን ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Sep 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በዝርዝር የቀረቡትን የተለያዩ ዕቃዎች እና አገልግሎቶችን ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከታች በዝርዝር የተገለጹ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡–…
-
በጉምሩክ ኮሚሽን የአ/አ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጌጥ እና አካላት፣ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ የብር ጌጣጌጥ፣ ፕላትኒየም፣ የመኪና ሞተር እና ሌሎች ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሃራጅ ጨረታ እና በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Sep 04, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግልጽና እና ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን የአ/አ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ እና ሐራጅ ጨረታ ቁጥር 14/2018፣ 15/2018፣ 16/208፣ 17/2018፣ 18/2018 19/2018፣ 20/2018፣ 20/2018፣ 21/2018 እና 22/2018 የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት የጉምሩክ ሥነ–ሥርዓት…