Your cart is currently empty!
Oromia Development Association (ODA) invites qualified firms to submit competitive bids for External audit firms to audit its book of accounts and the Modernization of its Finance Department, aimed at upgrading software infrastructure, enhancing staff capabilities, and aligning financial reporting practices with the International Public Sector Accounting Standards (IPSAS)
Addis Zemen(Aug 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። NOTICE FOR INVITATION TO RE-BID Oromia Development Association (ODA) invites qualified firms to submit competitive bids for External audit firms to audit its book of accounts and the Modernization of its Finance Department, aimed at upgrading software infrastructure, enhancing staff…
Office Of Federal Auditor General Invites Eligible Bidders for the Procurement of upgrading of audit recommendation tracking system (arts)
Government(Aug 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/3345e9d8-300c-446d-b689-4b965634eb32/open Invitation to Bid lot:81 PROCUREMENT OF UPGRADING OF AUDIT RECOMMENDATION TRACKING SYSTEM (ARTS) Procurement Reference No: OFAG-NCB-NC-0003-2018-BID-OpenProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method: Open Procurement Classification Code: …
ሙለተ ሃዩ የትምህርት ኢንስቲቲዩት ሃላፊነቱ የተወስነ የግል ማህበር በትምህርት ላይ የሚሰራ ሃላፊነቱ የተወስነ የግል ማህበር ሲሆን እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር የ 2018 ዓ.ም ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል
Reporter(Aug 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ሙለተ ሃዩ የትምህርት ኢንስቲቲዩት ሃላፊነቱ የተወስነ የግል ማህበር በትምህርት ላይ የሚሰራ ሃላፊነቱ የተወስነ የግል ማህበር ሲሆን እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር የ 2018 ዓ.ም ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል። ስለሆነም ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች ሥራውን ለማከናወን የሚጠይቁትን የገንዘብ መጠንና ሥራውን ለማጠናቀቅ…
የሸገር የገንዘብ ቁጠባና ብድር ሀላ/የተ/መ/የህብረት ስራ ማህበር የ2017 በጀት ዓመትን የማህበሩን ሂሳብ በዉጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል
Reporter(Aug 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የዉጭ ኦዲተር ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሸገር የገንዘብ ቁጠባና ብድር ሀላ/የተ/መ/የህብረት ስራ ማህበር በአዋጅ ቁጥር 985/2009 መሰረት መጋቢት 04/2013 በመቋቋም ባለፉት ዓመታት ለአባላቱ የቁጠባ እና የብድር አገልግሎቶችን እየሰጠ ይገኛል። በመሆኑም የ2017 በጀት ዓመትን የማህበሩን ሂሳብ በዉጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር በኢትዮጵያ አካዉንቲንግና ኦዲት ቦርዴ/AABE/ እዉቅና…
ሀዛል ሪል እስቴት አ.ማ የ2017 በጀት አመት ሂሳቡን በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የውጭ ኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ማህበራችን ሀዛል ሪል እስቴት አክሲዮን ማህበር በብር 500,000,000 አምስት መቶ ሚሊዮን) የተመዘገበ ካፒታል ተመስርቶ መርካቶ /ሲኒማራስ/ አካባቢ በሁለት ሳይቶቹ ላይ የሪል እስቴት ልማት በማከናወን ላይ የሚገኝ ድርጅት ነው:: እስከ 2016 በጀት አመት ኦዲት አስደርጎ ያጠናቀቀ ሲሆን…
Pastoralist Community Initiative and Development Assistance(PACIDA) is inviting qualified external auditors to audit its accounts for the year ending December 31, 2024
Addis Zemen(Aug 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION TO BID FOR EXTERNAL AUDIT SERVICE Pastoralist Community Initiative and Development Assistance (PACIDA) is a development and humanitarian organization that empowers Pastoralist communities through sustainable community driven development interventions. PACIDA is registered in Ethiopia under the Federal Democratic Republic…
አፍሪካን ትራንስፖርት አ.ማ የ2017 ዓ.ም የሂሳብ መዝገብ በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ስለሚፈልግ በሚመለከተው አካል ፍቃድ የተሰጠው የታወቀ የተመሰከረለት የሂሳብ አዋቂ ድርጅት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
2merkato.com(Aug 18, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ቀን 12/12/2017ደ.ቁ.AF/015/17 የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቅያ ድርጅታችን አፍሪካን ትራንስፖርት አ.ማ የ2017 ዓ.ም የሂሳብ መዝገብ በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ስለሚያስፈልግ በሚመለከተው አካል ፍቃድ የተሰጠው የታወቀ የተመሰከረለት የሂሳብ አዋቂ ድርጅት አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል:: በመሆኑም አስፈላጊ ተጨማሪ መረጃዎችን በስልክ ቁጥር 09 10 028 900 ላይ…
ኢት-ኢንክሉሲቭ የፋይናንስ ቴክኖሎጂ አክሲዮን ማህበር ከ2018 – 2020 ዓ.ም ያለው ሂሳብ ኦዲት የሚያደርግለትን የውጭ ኦዲተር መቅጠር ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ ኢት-ኢንክሉሲቭ የፋይናንስ ቴክኖሎጂ አክሲዮን ማህበር በ35 የአነስተኛ ፋይናንስ ተቋማት የተቋቋመ በጋራ የፋይናንስ ቴከኖሎጂ አቅርቦትና አስተዳደር ላይ የተሰማራ ማህበር ነው:: ማህበሩ ከ2018 – 2020 ዓ.ም ያለው ሂሳብ ኦዲት የሚያደርግለትን የውጭ ኦዲተር መቅጠር ይፈልጋል። በዚህም መሰረት: የታደሰ የአገልግሎት…
ኢት-ኢንክሉሲቭ የፋይናንስ ቴክኖሎጂ አክሲዮን ማህበር ከ2018 – 2020 ዓ.ም ያለው ሂሳብ ኦዲት የሚያደርግለትን የውጭ ኦዲተር መቅጠር ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ ኢት-ኢንክሉሲቭ የፋይናንስ ቴክኖሎጂ አክሲዮን ማህበር በ35 የአነስተኛ ፋይናንስ ተቋማት የተቋቋመ በጋራ የፋይናንስ ቴከኖሎጂ አቅርቦትና አስተዳደር ላይ የተሰማራ ማህበር ነው:: ማህበሩ ከ2018 – 2020 ዓ.ም ያለው ሂሳብ ኦዲት የሚያደርግለትን የውጭ ኦዲተር መቅጠር ይፈልጋል። በዚህም መሰረት: የታደሰ የአገልግሎት…
የባሻ ወልዴ ችሎት የጋራ መኖሪያ ቤት ባለቤቶች ኃ/የተ/የኅ/ ስራ ማህበር የ2016 እና 2017 ዓ.ምን የማህበሩን ሂሳብ የተፈቀደላቸው የሒሳብ አዋቂዎችን አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 18, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የባሻ ወልዴ ችሎት የጋራ መኖሪያ ቤት ባለቤቶች ኃ/የተ/የኅ/ ስራ ማህበር የ2016 እና 2017 ዓ.ምን የማህበሩን ሂሳብ የተፈቀደላቸው የሒሳብ አዋቂዎችን አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች (ተጫራቾች) ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት…
በፍቅር ወገኖቻችንን እንደግፍ የበጎ አድራጎት ማህበር በ2016/17 በጀት አመት ያከናወነውን አመታዊ ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 18, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ማህበራችን በፍቅር ወገኖቻችንን እንደግፍ የበጎ አድራጎት ማህበር ለትርፍ ያልተቋቋመ በበጎ አድራጎት ዘርፍ የሚሰራ ሀገር በቀል ማህበር ነው። በመሆኑም በ2016/17 በጀት አመት ያከናወነውን አመታዊ ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች በጨረታው እንድትሳተፉ ይጋብዛል። በዘርፉ የሚሰራ ኦዲተር…
የመቻሬ ሜዳ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ነዋሪዎች ኃ/የተ/የኅ/ሥ/ማኅበር ከየካቲት 01/2012 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 30/2017 ዓ.ም ያለውን የማኅበሩ የሂሳብ እንቅስቃሴ ሕጋዊ ፈቃድ ባላችው የሂሳብ ባለሙያዎች ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 18, 2025) Please read the detailed instructions below.ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጋራ መኖሪያ ቤቶች ማኅበር የኦዲት ሥራየጨረታ ማስታወቂያ የመቻሬ ሜዳ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ነዋሪዎች ኃ/የተ/የኅ/ሥ/ማኅበር ከየካቲት 01/2012 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 30/2017 ዓ.ም ያለውን የማኅበሩ የሂሳብ እንቅስቃሴ ሕጋዊ ፈቃድ ባላችው የሂሳብ ባለሙያዎች ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል። ስለሆነም እያንዳንዱ ተጫራች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች…
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) ከ2025 እ.ኤ.አ በጀት ዓመት ጀምሮ ለ3 ዓመታት የድርጅቱን ሂሳብ ኦዲት የሚያደርጉ ተገቢውን መስፈርት የሚያሟሉ የኦዲት ድርጅቶችን አወዳድሮ የአገልግሎት ስምምነት መፈጸምና ማሰራት ይፈልጋል
Reporter(Aug 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) Ethiopian Human Rights Council (EHRCO) የውጭ ኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር 1113/2011 መሰረት አገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሆኖ በምዝገባ ቁጥር 1146 ተመዝግቦ የሚንቀሳቀስ መንግስታዊ ያልሆነ ከፖለቲካና ከሐይማኖት…
Ministry of Innovation and Technology (MInT) notify tender award on Financial Audit for 2024/2025,2025/2026 and 2026/2027(3 years) to the Ethiopian Digital Foundations Project (EDFP)
World Bank(Aug 14, 2025) Contract Award Project: P171034-Ethiopia Digital Foundations ProjectLoan/Credit/TF Info: IDA-68560Bid/Contract Reference No: ET-MINT-481186-CS-LCSProcurement Method: LCS-Least Cost SelectionScope of Contract: Financial Audit for 2024/2025,2025/2026 and 2026/2027(3 years) to the Ethiopian Digital Foundations Project (EDFP)Notice Version No: 1 Date Notification of Award Issued(YYYY/MM/DD)2025/07/21 Duration of Contract 3 Year(s) Minimum Qualifying Score 70 Awarded Firm(s): ASIRAT…