Your cart is currently empty!
የሰበታ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ አላቂ እቃዎች፣ ደንብ ልብሶች፣ የመኪና ጎማዎችን፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2018 የሰበታ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለከፍለ ከተማው ሴክተር መስሪያ ቤቶችና ለክፍለ ከተማው ማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ አላቂ እቃዎች፣ ደንብ ልብሶች ሎት 2፡– የመኪና ጎማዎችን፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር በግልጽ…
አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የቲማቲም ድልህ 850 ግራም፣ የሻይ ቅጠል 100 ግራም እና የምግብ ጨው ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Aug 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/53063528-6a08-4d4c-a7d8-f44f15543936/open Invitation to Bid “ሎት 9፡- የቲማቲም ድልህ 850 ግራም ፣ የሻይ ቅጠል 100 ግራም እና የምግብ ጨው ግዥ (ለ2018 በጀት ዓመት)” Procurement Reference No: ASTU-NCB-G-0015-2018-BID-OpenProcurement Category: Goods…
የኦሞ ናዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው መ/ቤቶች በ2018 የበጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 18, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የኦሞ ናዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው መ/ቤቶች የተለያዩ አላቂ እና ቋሚ፣ እስቴሽነሪ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመንግስት ሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ ሞተር ሳይክሎች፣ የመኪና እና የሞተር ሳይከል መለዋወጫ ጎማዎች፣ የሕንፃ መሳሪያ እቃዎች፣ የተለያዩ የቢሮ እቃዎችን በ2018 የበጀት ዓመት…
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ መንግሥት ሰራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የሰሜን ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ለሪጅኑ እና በስሩ ለሚገኙ ቅርንጫፎች ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ልዩ ልዩ ዕቃዎችን ጽ/ቤቱ ድረስ ማቅረብ ከሚችሉ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 18, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ መንግሥት ሰራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የሰሜን ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ለሪጅኑ እና በስሩ ለሚገኙ ቅርንጫፎች ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ልዩ ልዩ ዕቃዎችን ጽ/ቤቱ ድረስ ማቅረብ ከሚችሉ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። የሚገዙ ዕቃዎች ዝርዝር የጽህፈት…