Your cart is currently empty!
የጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Aug 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ማስታወቂያ ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ያቅራቢ የምዝገባ የምስክር ወረቀት እንዲሁም የቫት የምዝገባ ሰርተፍኬት ከሚጫረታቸው ሰነዶች ጋር አባሪ መሆን ይኖርበታል፡፡ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 300 ብር (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ሰነዱን ቢሮ 2ኛ ፎቅ…
በጉለሌ ከፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የመፀዳጃ ቤት ፍሳሽ ማስወገድ የመኪና ከራይ፣ ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር እና የፎቶ ኮፒ ማሽን የጥገና ባለሞያ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ የእስረኛ ቀለብ፣ የትርጉም አገልግሎት ግዥ፣ ጎሚስታ፣ የደንብ ልብስ ግዥ፣ የፖሊስ ፓቶሮል መኪና መቀመጫ እና ብረት ከነሸራ ለማሰራት እና የፖሊስ መዝናኛ ከበብ አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ በጉለሌ ከፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ በ2018 ዓ/ም በጀት አመት ለስራ አገልግሎት የሚውሉ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች ላይ ከታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ሆነ አገልግሎቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም፡– የመፀዳጃ ቤት ፍሳሽ ማስወገድ የመኪና ከራይ፣ ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር እና የፎቶ ኮፒ…