Category: cttx Foam Mattress cttx

  • ንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለሥልጠና እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

    Addis Zemen(Aug 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የጨረታ ቁጥር 1/2018 ዓ.ም ለሥልጠና እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን ግዥ ለመፈጸም ለ2018 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ፡– ሎት                   …

  • አዋሽ ባንክ አ.ማ ሲጠቀምባቸው የነበረውን የተለያዩ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

    Addis Zemen(Aug 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ያገለገሉ ንብረቶች የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ አ.ማ ሲጠቀምባቸው የነበረውን 12 ተሽከርካሪዎች በሎት (1) እና በሎት (2) (ጄኔሬተሮች፣ የብር መቁጠሪያ ማሽን፣ መፈተሻ ማሽን፣ የሂሳብ መደመሪያ፣ የዶላር መፈተሻ ማሽን፣ የውሃ ማጣሪያ፣ ታይፕራይተር፣ የሙቀት መለኪያ፣ የአየር ማቀዝቀዣ፣ ፎቶ ኮፒ ማሽን፣ ፋክስ፣ የወረፋ መጠባበቂያ፣…

  • የጨረታ ማስታወቂያ

    Addis Zemen(Aug 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ማስታወቂያ ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ያቅራቢ የምዝገባ የምስክር ወረቀት እንዲሁም የቫት የምዝገባ ሰርተፍኬት ከሚጫረታቸው ሰነዶች ጋር አባሪ መሆን ይኖርበታል፡፡ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 300 ብር (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ሰነዱን ቢሮ 2ኛ ፎቅ…