Your cart is currently empty!
የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ የየማነብርሃን ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 23, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ 001/2018 የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ የየማነብርሃን ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ሎት 1 የደንብ ልብስ 13,000.00 ሎት 2 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች 6,000.00 ሎት 3 ህትመት. 2,000.00 ሎት 4 አላቂ የትምህርት ዕቃዎች.29,000.00 ሎት 5 አላቂ የፅዳት ዕቃዎች 13,000.00 ሎት 6 ፕሪንተር እና…
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 4 የድል ፍሬ ጤና ጣቢያ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለጤና ጣቢያው ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዓይነት ያላቸውን እቃዎችና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ብቁ ከሆኑ ተወዳዳሪዎች ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ድፍጤጣ/ ግልጽ /ጨ/01/2018ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 14 የድል ፍሬ ጤና ጣቢያ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለጤና ጣቢያው ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዓይነት ያላቸውን እቃዎችና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ብቁ ከሆኑ ተወዳዳሪዎች ከታች በሎት የተዘረዘሩትን…
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ቋሚ እቃ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ የጽዳት እቃ፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ ቶሎ ቶሎ የሚያልቁ የመኪና እቃዎች፣ የመኪና ጎማ እና የመኪና ዘይቶች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለከተማ አስተዳደሩ መምሪያዎችና ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚሆን ሎት 1 ቋሚ እቃ ሎት 2 የኤሌክትሮኒክስ እቃ ሎት 3 የጽዳት እቃ ሎት 4 የጽህፈት መሳሪያ ሎት 5 ቶሎ…
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የመንገድና ትራንስፖርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለሚያከናውናቸው ሥራዎች የተለያዩ የማሽነሪ እና የተሽከርካሪዎች ጎማ እና ባትሪ፣ ዘይትና ቅባት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 03/2018 የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የመንገድና ትራንስፖርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለሚያከናውናቸው ሥራዎች 1ኛ/የተለያዩ የማሽነሪ እና የተሽከርካሪዎች ጎማ እና ባትሪ ሎት 1 2ኛ/ዘይትና ቅባት ሎት=2 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሰረት ፡– 1. በመስኩ…
The Ethiopian Airlines Group/ETG/ wants to conduct a bid for the selection of potential supplier for the Vehicle Fuel and different Lubricants for Head office with long-term contractual agreement
Ethiopian Herald(Aug 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION TO TENDER Bid Announcement No.:SSNT-T562 The Ethiopian Airlines Group/ETG/ wants to conduct a bid for the selection of potential supplier for the Vehicle Fuel and different Lubricants for Head office with long-term contractual agreement Therefore, ETG invites eligible bidders…
በአብክመ በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የጅ/ጥ/ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ሰንበቴ ከተማ ከአዲስ አበባ በደሴ ከተማ መስመር በ265 ኪ/ሜ ላይ የምትገኝ ሲሆን፤ ለጅ/ጥ/ወ/ በ2018 በጀት አመት በመደበኛ በጀት ለጅ/ጥ/ወ ለሴክተር መስሪያ ቤት ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውሉ ልዩ ልዩ እቃዎች እና ለመስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ የቢሮ እቃዎችን በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 18, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/201 በአብክመ በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የጅ/ጥ/ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ሰንበቴ ከተማ ከአዲስ አበባ በደሴ ከተማ መስመር በ265 ኪ/ሜ ላይ የምትገኝ ሲሆን፤ ለጅ/ጥ/ወ/ በ2018 በጀት አመት በመደበኛ በጀት ለጅ/ጥ/ወ ለሴክተር መስሪያ ቤት ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውሉ ልዩ ልዩ…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የተሽከርካሪ ነዳጅ እና የተለያዩ የመኪና ቅባቶችን ለዋናው መሥሪያ ቤት አገልግሎት የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የረጅም ጊዜ ውል በመግባት አብሮ መስራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር: SSNT-T562 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የተሽከርካሪ ነዳጅ እና የተለያዩ የመኪና ቅባቶችን ለዋናው መሥሪያ ቤት አገልግሎት የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የረጅም ጊዜ ውል በመግባት አብሮ መስራት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው ላይ…
ናሽናል ኦይል ኢትዮጵያ ኃ.የተ.ግ.ኩባንያ ቃሊቲ መጋዘን ውስጥ ያሉትን የተለያዩ ብዛት ያላቸውን ዘይቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com(Aug 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ቀን፡- ነሐሴ13፤2017 ዓ.ም የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን ቃሊቲ መጋዘን ውስጥ ያሉትን የተለያዩ ብዛት ያላቸውን ዘይቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የእቃዎቹ ዓይነት ከነብዛታቸው እንደሚከተለው ተዘርዝሯል፡፡ ተ.ቁ የዘይቱ አይነት ብዛት 1 DELO GOLD ULTRA 15W40 25L 53 2 HAVOLINE FORMULA 20W50 1L…
የሰሜን ሪጅን የመ/ሠ/ማ/ዋ/አስተዳደር ጽ/ቤት ለ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ለሪጅኑ አገልግሎት የሚውሉ ንብረቶችን ለምሳሌ ተሽከርካሪ ወንበር፣ አግድም ወንበር፣ የፕሪንተር ቀለም፣ የተለያዩ ወንበሮች፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ባትሪ፣ ጫማ፣ የሞተር ዘይት፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የስቴሽነሪ /የጽህፈት መሳሪያዎች/ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 18, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የሰሜን ሪጅን የመ/ሠ/ማ/ዋ/አስተዳደር ጽ/ቤት ለ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ለሪጅኑ አገልግሎት የሚውሉ ንብረቶችን ለምሳሌ ተሽከርካሪ ወንበር፣ አግድም ወንበር፣ የፕሪንተር ቀለም ፣ የተለያዩ ወንበሮች፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ባትሪ፣ ጫማ፣ የሞተር ዘይት፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የስቴሽነሪ /የጽህፈት መሳሪያዎች/ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።…