-
በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የአንደኛ ዙር ግልጽ ጨረታ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የቋሚ አላቂ እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የአገልግሎት ግዥዎችን አቅራቢዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 28, 2026) የአንደኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2018 በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የአንደኛ ዙር ግልጽ ጨረታ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፡ የጽዳት እቃዎች የቋሚ አላቂ እቃዎች፡ ቋሚ እቃዎች፡ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የአገልግሎት ግዥዎችን አቅራቢዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚህ መሰረት፦ 1.ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆኑን አግባብ…
-
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 5 የሚገኘው አበበ ቢቂላ ጤና ጣቢያ የ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን የተለያዩ እቃዎች አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 5 የሚገኘው አበበ ቢቂላ ጤና ጣቢያ የ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን የተለያዩ እቃዎች እና የላብራቶሪ ሬጀንት አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታ ላይ መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውንም ህጋዊ ተጫራቾ የሚከተሱትን መስፈርት አሟልቶ በጨረታው መወዳደር ይችላል። በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል። የ2019…
-
የመተባበር አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Lessan (Aug 22, 2026) የመተባበር አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ሎት 1 አላቂ የቢሮ እቃ የበጀት ርዕስ 6212 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 11500 ሎት 2. ልዩ ልዩ መሳሪያዎች የበጀት ርዕስ 6219 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 280.38 ሎት 3. የፅዳት መሪዎች የበጀት ርዕስ 6218 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 12,000 ሎት 4 አላቂ የትምህርት መሳሪያዎ የበጀት ርዕስ 6215 የጨረታ…
-
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የቀራንዮ ጤና ጣቢያ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ የፅሕፈት ዕቃዎች፣ የቋሚ አላቂ ዕቃዎች፣ የህትመት ሥራዎች፣ የምግብ ግብዓቶች እና አገልግሎት ሥራዎች ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኮ/ቀ/ክ/ከ/ቀ/ጤ/ጣ/ በ2019 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ዙር ግልጽ ጨረታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚህ መሠረት፡- ሎት 1. የፅዳት ዕቃዎች ሎት2. የደንብ ልብስ ሎት 3. ቋሚ ዕቃዎች ሎት4. የፅሕፈት ዕቃዎች ሎት5. የቋሚ አላቂ ዕቃዎች ሎት6. የህትመት ሥራዎች ሎት7. የምግብ ግብዓቶች ሎት8. አገልግሎት ሥራዎች በዕቃ አቅራቢነት የተመዘገበና የታደሰ…