Your cart is currently empty!
የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 23, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። 1ኛ ዙር የ2018 ዓ.ም በጀት አመት ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2018 የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። የሎት የአገልግሎቱ ዓይነት የሚያስይዙት የገንዘብ መጠን ሎት 1…
በጂማ ዞን የሸቤ ሶንቦ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ ና አላቂ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ ሞተር-ሳይክል፣ ጀነሬተር፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማ እና የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 23, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ በጂማ ዞን የሸቤ ሶንቦ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የእቃ አይነቶች በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡- የጽህፈት መሳሪያ ና አላቂ ዕቃዎች የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፈርኒቸር ሞተር-ሳይክል ጀነሬተር የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማ የደንብ ልብስ ስለዚህ በዚህ ጨረታ…
በማ/ኢ/ክልል በጉራጌ ዞን የጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽሕፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ የቢሮ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 23, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ጌ/ወ/ፋ/ግ/ጨ/ቁ/01/2018 በማ/ኢ/ክልል በጉራጌ ዞን የጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽሕፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት በተፈቀደው መደበኛና ካፒታል በጀት በወረዳችን የሚገኙ አጠቃላይ ሴክተር መ/ቤቶች እና የቋንጤ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ የቢሮ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ…
የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 23, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። 1ኛ ዙር የ2018 ዓ.ም በጀት አመት ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2018 የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። የሎት የአገልግሎቱ ዓይነት የሚያስይዙት የገንዘብ መጠን ሎት 1…
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ስር የሚገኘው የልቤ ፋና ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ2018 የበጀት ዓመት የግንባታ ስራዎች እና ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 23, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001/2018 በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ስር የሚገኘው የልቤ ፋና ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ2018 የበጀት ዓመት ከዚህ በታች ያሉትን የግንባታ ስራዎች እና ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ሎት 1 – የግንባታ ስራ ሎት…
በኢሉባቦር ዞን አልጌ ሣቺ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ጎማና የተለያዩ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ እና የስፖርት ልብስ፣ የግንባታ ዕቃዎች እንዲሁም የተለያዩ ጀነሬተሮች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ በኢሉባቦር ዞን አልጌ ሣቺ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ከዚህ ቤታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። የጽህፈት መሣሪያዎች የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች የመኪና እና የሞተር ጎማና የተለያዩ መለዋወጫ ዕቃዎች የፈርኒቸር ዕቃዎች የሰራተኞች ደንብ ልብስ እና የስፖርት ልብስ የግንባታ ዕቃዎች የተለያዩ…
ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ የጀነሬተር ባትሪ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Aug 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/ff93d38f-1334-4084-a019-778fb96f053a/open Invitation for Bid ቢዝነስ ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የጀነሬተር ባትሪ በድጋሚ የወጣ Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0213-2017-PUR Object of Procurement: ቢዝነስ ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የጀነሬተር ባትሪ በድጋሚ…
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘኣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት አንደኛ ዙር ግዥ በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ህትመቶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የመኪና፣ የሞተር መለዋወጫ እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ውስጥ ፈርኒቸሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ኮምፒውተሮች የመሳሰሉትን)፣ ጄኔሬተሮች፣ የመኪና፣ የሞተር ጎማዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የውሃ እቃዎች፣ የስልጠና ዕቃዎች እና የሰራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘኣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት አንደኛ ዙር ግዥ በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ህትመቶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የመኪና፣ የሞተር መለዋወጫ እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ውስጥ ፈርኒቸሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ኮምፒውተሮች…
የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ አገልግሎቶችንና እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2018 ዓ.ም የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች ቀጥሎ የተዘረዘሩትን አገልግሎቶችንና እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። የሎት ቁጥር የአገልግሎቱ ዓይነት የጨረታ ማስከበሪያ (ሲፒኦ) ሎት 1 የወለል ምንጣፍና መጋረጃ…
Hawassa University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Generator Maintenance & Service
Government(Aug 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/cc8373ad-6047-4f54-ae79-e40d1b6a99a1/open Invitation for Bid Procurement of Generator Maintenance & Service (ጀነሬተር ሰርቪስ ማድረግ) Lot Information Procurement Reference Number: HUU-NCB-NC-0511-2017-PUR Object of Procurement: Procurement of Generator Maintenance…
መቅደላአምባ ዩኒቨርሲቲ የጀኔሬተር እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Aug 18, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/tendering/7ef64548-17cb-40c4-b667-c23fa64b3eea/open Invitation to Bid የጀኔሬተር እቃዎች ግዥ Procurement Reference No: MAU-NCB-G-0020-2018-BID-OpenProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Lot Information Object of Procurement: የጀኔሬተር…
Waajjirri Maallaqaa Aanaa Ada’aa bara baajataa 2018 tti scektaroota baajanni isaanii isa jalatti bulaniif kan tajaajilu Meeshaalee barreeffamaa fi dhaabbii xixiqqaa, Meeshaalee qulqullinaa, Meeshaalee elektrooniksii, Generetera, Meeshaalee dhaabbii (furniture), Gommaa konkolaataa fi mootor saayikilootaa, Uffata seeraa fi gatii hodhaa uffata seeraa, Roottoo bishaanii, Mootor saayikilii, Saiiyii bosonaa fi plastic pot caalbaasii ifaatiin dorgomsiisee bituu barbaada.
Addis Zemen(Aug 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Beeksisa Caalbaasii 01/2018 Waajjirri Maallaqaa Aanaa Ada’aa bara baajataa 2018 tti scektaroota baajanni isaanii isa jalatti bulaniif kan tajaajilu: Meeshaalee barreeffamaa fi dhaabbii xixiqqaa, Meeshaalee qulqullinaa, Meeshaalee elektrooniksii Generetera, Meeshaalee dhaabbii (furniture), Gommaa konkolaataa fi mootor saayikilootaa Uffata seeraa fi…