Your cart is currently empty!
-
የአንድነት ፓርክ የመኪና መቆሚያ ህንጻ (ፓላስፓርኪንግ) ለቢሮ አገልግሎት ወይም ለሱቅ መሸጫ የሚሆን ክፍሎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 06, 2026) ለቢሮ ወይም ስሱቅ አገልግሎት የሚውልየኪራይ ጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር 3/2018 የአንድነት ፓርክ የመኪና መቆሚያ ህንጻ (ፓላስፓርኪንግ) ለቢሮ አገልግሎት ወይም ለሱቅ መሸጫ የሚሆን ክፍሎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል። በዚሁ መሰረት በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፦ 1. በዘርፉ ህጋዊና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣ 2. ተጫራቾች ዋጋ ሞልተው…
-
የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የንግድ ቤት(ሱቅ) ኪራይ ለማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 06, 2026) የንግድ ቤት(ሱቅ) ኪራይ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ብግጨ /ኢኢኮ/R3-01/2018 የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ስታዲዬም አከባቢ ከግዮን ሆቴል ጎን ካለው የሜድሮክ ናኒ ህንጻ አጠገብ የሚገኘውን ህንጻ ለቢሮ አገልግሎት ለመጠቀም የህንጻ እድሳት አድርጎ የጨረሰ ሲሆን በህንጻው ስር የሚገኘውን አንድ ክፍል ለንግድ ሥራ ወይም ለቢሮ አገልግሎት ለማከራየት ይፈልጋል። ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን…
-
BONGA UNIVERSITY:ለቢሮ የሚሆን የቤት ክራይ አገልግሎት ግዥ
Government(Feb 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/1b807772-4741-4d47-b643-9a879461be97/open Reference Number: BU-NCB-NC-0025-2018-BID-Open Lot Reference: BU-NBC-T-2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding Procurement Method: Open Market Type: National Envelope Type: single envelop Category: NonConsultancyServices Procuring Entity Organization: BONGA UNIVERSITY Contact Information Address: bonga Town: Bonga Country: Ethiopia…
-
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በአክሱም ከተማ የሚገኘውን ህንፃ ለቢሮ አገልግሎት ለማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ስ.ኮ/ብግጨ/3/2018 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት መሠረት ተጫራቾችን አወዳድሮ በአክሱም ከተማ የሚገኘውን ህንፃ ለቢሮ አገልግሎት ለማከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ የመንግስትም ሆነ የግል ድርጅቶች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ፤ የዘመኑን ግብር ለመክፈላችሁ ማስረጃ የቫት ተመዝጋቢና የግብር ከፋይ የምዝገባ ሠርትፊኬት (TIN) እንዲሁም ከገቢዎች…
-
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በአክሱም ከተማ የሚገኘውን ህንፃ ለቢሮ አገልግሎት ለማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ስ.ኮ/ብግጨ/3/2018 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት መሠረት ተጫራቾችን አወዳድሮ በአክሱም ከተማ የሚገኘውን ህንፃ ለቢሮ አገልግሎት ለማከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ የመንግስትም ሆነ የግል ድርጅቶች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ፤ የዘመኑን ግብር ለመክፈላችሁ ማስረጃ የቫት ተመዝጋቢና የግብር ከፋይ የምዝገባ ሠርትፊኬት (TIN) እንዲሁም ከገቢዎች…
-
የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ሕንጻ ለማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 01, 2026) የሕንጻ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ከደቡብ ኢትዮጵያ፣ ከሲዳማ፣ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ መምህራን ማህበራት በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክፍለ ከተማ ገበ ቀበሌ ከአዲሱ ሀዋሳ ኢንተርናሽናል ስቴድየም ፊት ለፊት ዋናው መንገድ ዳር ህንጻው ያረፈበት ቦታ ስፋት 980 ካሬ ሲሆን አጠቃላይ ስድስቱ ወለል 5800 ካሬ የሆነ፣ የግቢው ስፋት 3000…
-
የአዲስ አበባ ከተማ ሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት በልደታ ክ/ከተማ፣ በወረዳ 7፣ ሰንጋ ተራ አካባቢ አዲስ የሲኒማ ማዕከል ለልዩ ልዩ አገልግሎት መዋል የሚችሉ ክፍት ቦታዎችን ለኪራይ አገልግሎት አዘጋጅቷል
Addis Zemen(Feb 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ ሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት በልደታ ክ/ከተማ፣ በወረዳ 7፤ ሰንጋ ተራ አካባቢ አዲስ የሲኒማ ማዕከል ለልዩ ልዩ አገልግሎት መዋል የሚችሉ ክፍት ቦታዎችን ለኪራይ አገልግሎት አዘጋጅቷል። በኪራይ አገልግሎት መጫረት ለሚፈልጉ ግለሰቦች ወይም ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነጥቦች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል። የኪራይ ጨረታው ተሳታፊዎች ማንነታቸውን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።…
-
ገነት ሆቴል አስተዳደር በውስጥ የሚሠጠውን አገልግሎት ሙሉ ለማድረግ በመናፈሻ ስፍራ ባለው ክፍት ቦታ የስጋ ቤት በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ላላቸው ድርጅቶች ቦታውን ማከራየት ይፈልጋል
Reporter(Feb 01, 2026) ቁጥር፡ ገሆ/ሥአ1/…../2018ዓ.ም ለሁለተኛ ግዜ የወጣ የስጋ ቤት ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ገነት ሆቴል አስተዳደር በውስጥ የሚሠጠውን አገልግሎት ሙሉ ለማድረግ በመናፈሻ ስፍራ ባለው ክፍት ቦታ የስጋ ቤት በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ላላቸው ድርጅቶች ቦታውን ማከራየት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቅድመ መስፈርቶች ማሟላት የሚችሉ ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ። 2018ዓ.ም ዘመን የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤…
-
Salale University: procurement of refreshment and hall rent at Adama
Government(Jan 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0d68accf-d323-4e7b-9c91-dc13316b4dd6/open Lot Information Procurement Reference Number: SLU-NCB-NC-0099-2018-PUR Object of Procurement: procurement of refreshment and hall rent at Adama Description: procurement of refreshment and hall rent at Adama Award Type: Lot based Procurement Type: Shopping Procurement Method: Open Marketplace: National…
-
የፌዴራል የሥነ ምግባር እና የፀረ ሙስና ኮሚሽን፡ የአዳራሽ እና ሪፍሬሽመንት አገልግሎት ቢሾፍቱ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Jan 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d95d294f-55b8-49c0-a8d2-af47fb11ccd1/open Lot Information Procurement Reference Number: FEACC-NCB-NC-0069-2018-PUR Object of Procurement: የአዳራሽ እና ሪፍሬሽመንት አገልግሎት ቢሾፍቱ Description: የአዳራሽ እና ሪፍሬሽመንት አገልግሎት ቢሾፍቱ Award Type: Lot based Procurement Type: Shopping Procurement Method: Open Marketplace: National Procuring Entity: The Federal Ethics and…
-
Ethio Friends Foundation for Refugees (EFFR) seeks to purchase advertisement space in Addis Zemen Newspaper to promote the Toyota BZ3X Electric Vehicle.
Addis Zemen(Jan 28, 2026) Request to Purchase Advertisement for Toyota BZ3X Electric Vehicle Ethio Friends Foundation for Refugees (EFFR) respectfully submits this letter to request the purchase of advertisement space in Addis Zemen Newspaper for the promotion of the Toyota BZ3X Electric Vehicle. EFFR is a non-profit foundation committed to supporting refugees and host community promoting…
-
Livestock Development Institute፡ Procurement of Hall Rent &Tea And Coffe Refreshment for Debre birhan City
Government(Jan 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/feb8a79c-0891-4120-bde4-58f03b31708c/open Lot Information Procurement Reference Number: LDI-NCB-NC-0113-2018-PUR Object of Procurement: Procurement of Hall Rent &Tea And Coffe Refreshment for Debre birhan City Description: Procurement of Hall Rent &Tea And Coffe Refreshment for Debre birhan City Award Type: Lot based…
-
ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ብሔራዊ ቲአትር አካባቢ ባስገነባው 3B+G+25 ሕንጻ ላይ የተወሰኑ ወለሎችን ለቢሮ እና ለሬስቶራንት አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል
Reporter(Jan 25, 2026) የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ብሔራዊ ቲአትር አካባቢ ባስገነባው 3B+G+25 ሕንጻ ላይ የተወሰኑ ወለሎችን ለቢሮ እና ለሬስቶራንት አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታ ሰነዱ ላይ የተዘረዘሩትን ውስን ወለሎች የምትፈልጉ ተጫራቾች ስለ ጨረታው የሚገልፀውን ዝርዝር የጨረታ ሠነድ ከጥር 18 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ጥር 29 ቀን 2018 ዓ.ም.…
-
የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን በስሩ ያሉትን ለተለያዩ ፓርኮች ውስጥ የሚገኙ ሱቆችን ለማከራየት ስለፈለገ፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ማስተላለፍ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 24, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 71 የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን በስሩ ያሉትን ለተለያዩ ፓርኮች ማለትም የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን በውስጡ የሚያስተዳድራቸው በኮሪዶር ልማት የለሙ ፓርኮች ውስጥ ሽሮ ሜዳ አካባቢ፣ ፉሪ፣ ጀርመን አደባባይ፣ ሾላ አካባቢ፣ ሰንጋ ተራ፣ አትሌት ፌዴሬሽን አካባቢ፣ ስድስት ኪሎ አካባቢ፣ መካኒሳ፣ ገርጅ ኦቪድ ሪል ስቴት አካባቢ በአራት ኪሎ…
-
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመጋዘን ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የመጋዘን ኪራይ አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር NEBE/NCB/RE/001/2018 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር የሚገኝ ብዛት ሁለት መጋዘን እያንዳንዱ የግቢው ስፋት ቢያንስ 2500 ካሬ የሆነ እና የመጋዘን ስፋት ቢያንስ 2200 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ ለአስር ወር በሚቆይ ሆኖ እንደሁኔታው ሊራዘም የሚችል በውል ስምምነት ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ…