-
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለብሔረሰብ አስተዳደሩ የተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች በሀገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታው ቁጥር ጨ-1/0248/2019 የቋሚ እና አላቂ እቃዎች እንዲሁም የመኪና ጥገና እና ኢንሹራንስ አገት ግዥ አገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለብሔረሰብ አስተዳደሩ የተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነትና መጠን ያላቸዉን የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ፣ የመኪና ጎማዎች፣ የስፖርት…