Your cart is currently empty!
-
በአብክመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በከሚሴ ከተማ አስተዳደር የከሚሴ ከተማ አስ/ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት ለመኖሪያና ድርጅት አገልግሎት የሚውሉ የልማት ቦታዎችን በመደበኛ ጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ማስተላለፍ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 04, 2026) የ2018 ዓ.ም 2ኛ ዙር የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በከሚሴ ከተማ አስተዳደር የከሚሴ ከተማ አስ/ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 ከ ሀ እስከ ሠ በተዘረዘረው መሰረት በከሚሴ ከተማ ውስጥ የሚገኙ ለድርጅት 6,144 ካ.ሜ እና ለመኖሪያ 189 ካ.ሜ ጠቅላላ…
-
የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ
Be’kur(Feb 02, 2026) የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ የወረታ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታ ስለመያዝ በደነገገው አዋጅ 72/2004/መሠረት በ2018 በጀት ዓመት ለ1ኛ ዙር 1ኛ. ቀበሌ 01 በምስራቅ መንገድ፣ በምዕራብ አማረ መስፍን፤ በሰሜን ወረታ ትሬዲንግ አ/ማ/ር ፣በደቡብ መንገድ፣ ስፋቱ 522 ካ/ሜትር ለድርጅት አገልግሎት የሚውል 01 ቦታ፡፡ 2ኛ. ቀበሌ 01 በምስራቅ መንገድ፣ በምዕራብ መንገድ፤ በሰሜን መንገድ እና አዲሱ፣…
-
የቦራ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ለንግድ እና ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውሉ የልማት ቦታን በመደበኛ ጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ማስተላለፍ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 03, 2026) የሁለተኛ ዙር የመሬት ሽያጭ የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በደዌ ሃርዋ ወረዳ አስተዳደር የቦራ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 ከ ሀ እስከ ሠ በተዘረዘረው መሰረት በቦራ ከተማ ውስጥ የሚገኙ ጠቅላላ ስፋቱ 937 ካሬ ሜትር የሆነ ለንግድ እና…
-
500 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ ቤትና ቦታ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 02, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ ሕብረት ባንክ አ.ማህበር አፈ/ተከሳሽ– ታወር አልሙኒየምኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በባ/ዳር ከተማ ጣና ክ/ከተማበኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ስር በአፈ/ተከሳሽ ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን በአዋሳኝ በምስራቅ መኮነን አሳየ፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን ዋግነር ትሬዲንግ፣ በደቡብ መንገድ መካከል ተዋስኖ የሚገኘውን 500 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ ቤትና ቦታ በመነሻ ዋጋው…
-
በአሪ ዞን በጂንካ ከተማ መሬት አስተዳደር ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የ1ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ለማስተላለፍ ያዘጋጀዉን ለንግድ ድርጅት አገልግሎት የሚዉሉ በቁጥር 12 ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ይፈልጋል
Yedebub Nigat(Jan 31, 2026) የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በአሪ ዞን በጂንካ ከተማ መሬት አስተዳደር ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የ1ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ለማስተላለፍ ያዘጋጀዉን ለንግድ ድርጅት አገልግሎት የሚዉሉ በቁጥር 12 ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ይፈልጋል። በመሆኑም ዝርዝር መረጃዉን በጽ/ቤቱ የዉስጥ ማስታወቂያ ቦርድ ላይ በመመልከት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት…
-
ሀሼባን ትሬድንግ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ የቦታ የሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen(Jan 28, 2026) በድጋሚ ለእሼት ቡና ማፈልፈያ ለማቋቋሚ የተገዛ ቦታ ለሺያጭ የወጣ ማስታወቂያ ሀሼባን ትሬድንግ ኢማ በኮቾሬ ወረዳ በስሶታ ቀበሌ በድርጅቱ ስም እየተገበሬ ያለውን ይዞታ ለእሼት ቡና ሣይት ለማቋቋሚ ወይም እስፔሻሊት ቡና ለማዘጋጀት የሚውል ቦታ በግምት ከ1.2 ሄክታር በላይ የምሆን ባለ ሁኔታ ለማስተላለፍ በድርጅቱ ላይ የጥሬ ገንዘብ ችግር በማጋጠሙ ምክንያት በ8ተኛ መደበኛ ደንገተኛ ጠቅላላ…
-
በአብክመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በጨፋ ሮቢት ከተማ አስተዳደር የጨፋ ሮቢት ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽህፈት ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 ከ ሀ እስከ ሠ በተዘረዘረው መሰረት በጨፋ ሮቢት ከተማ ውስጥ የሚገኙ የድርጅት 1400 ካሬ ሜትር የመኖሪያ 2130 ካሬ ሜትር ጠቅላላ ስፋታቸው 3530 ካሬ ሜትር የሆኑ ለድርጅትና ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውሉ የልማት ቦታዎችን በመደበኛ ጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ማስተላለፍ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 28, 2026) የመጀመሪያ ዙር የመሬት ሽያጭ የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በጨፋ ሮቢት ከተማ አስተዳደር የጨፋ ሮቢት ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 ከ ሀ እስከ ሠ በተዘረዘረው መሰረት በጨፋ ሮቢት ከተማ ውስጥ የሚገኙ የድርጅት 1400 ካሬ ሜትር…
-
የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ
Be’kur(Jan 26, 2026) የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር ዞን በፋርጣ ወረዳ የጋሳይ መሪ ማዘጋጃ ቤት የከተማ ቦታን ስለመያዝ በሚደነግገዉ አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንኡስ 1 መስረት በ2018 በጀት አመት 1ኛ ዙር ጨረታ ለመኖሪያ አገልግሎት 5 ቦታዎችን ለድርጅት አገልግሎት 5 ቦታዎችን በድምሩ 10 ቦታዎችን በጨረታ ለተጠቃሚዎች ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡ በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልጉ ማንኛዉም ሰዉ ወይም ድርጅት የጨረታ ሰነድ…
-
በደቡብ ኢትየጵያ/ክ/መ በወላይታ ሶዶ ከተማ መሬት አስተዳደር መምሪያ ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች ለመኖሪያ፣ ለሆቴል፣ አገልግሎቶች ወዘተ የተዘጋጀ ቦታን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 26, 2026) የ28ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ 1. የጨረታ ዙር ሃያስምንተኛ (28ኛ) 2. የጨረታው ዓይነት መደበኛ 3. በደቡብ ኢትየጵያ/ክ/መ በወላይታ ሶዶ ከተማ መሬት አስተዳደር መምሪያ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ 1 በፊደል ተራ ከ ሀ እስከ ሠ በተዘረዘረው መሠረት ከይገባኛል ነፃ የሆነና የማዕዘን ድንጋይ የተተከለውን ለልዩ…
-
የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር መሬት መምሪያ ለመኖሪያ አገልግሎት 130 እና የንግድ 10 ቦታዎች በድምሩ 140 ቦታዎችን በጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 26, 2026) የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር መሬት መምሪያ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዘ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 መሰረት በ2008 በጀት ዓመት 2ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ለመኖሪያ አገልግሎት 130 እና የንግድ 10 ቦታዎች በድምሩ 140 ቦታዎችን በጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል። በመሆኑም፡- መጫረት የሚፈልግ ማንኛውም ግለሰብ/ድርጅት/ ይህ ማስታወቂያ…
-
የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት ስፋቱ 500 ካ.ሜ በሆነ የመሬት ይዞታ ላይ የሚገኝ የቦታው ደረጃ ለመኖሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ቦታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 27, 2026) በአፈጻጸም ከሳሾች አቶ በለጠ ጣሰው ወ/ሮ ስመኝ አስፋውና በአፈጻጸም ተከሳሽ የአቶ ግዛው መግራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ክርክር ጉዳይ አስመለክቶ የአፈጻጸም ተከሳሽ የአቶ ግዛው መግራ ንብረት የሆነው የካርታ ቁጥር ዲ/ኪው/08/3 የሆነው ቤት በ8/6/2013 ዓ.ም ተሰጥቶ ያለው ስፋቱ 500 ካ.ሜ በሆነ የመሬት ይዞታ ላይ የሚገኘው የሚገኝበት ቦታ በቢሾፍቱ ከተማ በቀድሞ ስሙ ዲ/ኪው…
-
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር መኖሪያ ቤት፣ ቡና ሳይት እና ትምህርት ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Jan 25, 2026) የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ ለመጀመሪያ እና ሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ላበደረው ብድር ብድሩ በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው የመንግስት አካል ያስመዘገቡትንና ከዚህ በታች የተገለጹትን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ብድር እዳ ገቢ…