Your cart is currently empty!
CAALLBAASII
Addis Zemen(Aug 23, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። CAALLBAASII Qabeenyumanii Kan Dhabataa Ijarsaa dandi Isheetu Lammaa ta’ee iskabatara Dhabata Ijarsaa Dandi Ispalit Isheetu Lammaa ta’ee kan tilmamiin ka’umsaa Qarshii tilmama issa mulisuu kan guyyaa 12/09/2017 barrayeen tilmama isaa qarshii 3,450,384.00 (miliyoona sadiif kuma dhibbaa afuriif kuma shanatamaf dhiba…
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ 21 ዓይነት የዲስትሪቢዩሽን ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 23, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ አ/ግጨ-02/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ 21 ዓይነት የዲስትሪቢዩሽን ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ሎት የሚወገደው ንብረት ዓይነት የሚገኝበት ቦታ መለኪያ ብዛት የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) የጨረታ መዝጊያ የጨረታ መክፈቻ 1 የተለያዩ 21…
CAALLBAASII
Addis Zemen(Aug 23, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። CAALLBAASII Qabeenyumanii Kan Dhabataa Ijarsaa dandi Isheetu Lammaa ta’ee iskabatara Dhabata Ijarsaa Dandi Ispalit Isheetu Lammaa ta’ee kan tilmamiin ka’umsaa Qarshii tilmama issa mulisuu kan guyyaa 12/09/2017 barrayeen tilmama isaa qarshii 3,450,384.00 (miliyoona sadiif kuma dhibbaa afuriif kuma shanatamaf dhiba…
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ 21 ዓይነት የዲስትሪቢዩሽን ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 23, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ አ/ግጨ-02/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ 21 ዓይነት የዲስትሪቢዩሽን ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ሎት የሚወገደው ንብረት ዓይነት የሚገኝበት ቦታ መለኪያ ብዛት የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) የጨረታ መዝጊያ የጨረታ መክፈቻ 1 የተለያዩ 21…
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ወለጋ ቅ/ጽ/ቤት ምዕራብ ወለጋ እና ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዲስትሪክቶች ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የቁም ደን ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር OFWE/GU-03/2018 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ወለጋ ቅ/ጽ/ቤት ምዕራብ ወለጋ እና ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዲስትሪክቶች ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም…
በላይአብ ሞተርስ ኃላ/የተ/የግል ማህበር የኪያ (KlA Spare parts) የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመለዋወጫ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ በላይአብ ሞተርስ ኃላ/የተ/የግል ማህበር የኪያ (KlA Spare parts) የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። እቃዎቹ አዲስ አበባ እና አዳማ በሚገኘው የድርጅቱ ቅርንጫፍ መስሪያ ቤቶች ይገኛሉ። ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶችና ግለሰቦችን በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል። የጨረታ…
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኘ መጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፤ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 07/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኘ መጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፤ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፤…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ሲገለገልባቸው የነበሩትን የተለያዩ ተሽከርካሪዎች (እንደ መኪና እና እንደ መለዋወጫ) ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር GWCM&SA-T004/17 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ሲገለገልባቸው የነበሩትን የተለያዩ ተሽከርካሪዎች (እንደ መኪና እና እንደ መለዋወጫ) ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ ከዚህ በታች በተገለፀው ማሳሰቢያ መሰረት አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ማሳሰቢያ፦ ሀ) ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን…
አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ የተለያዩ ምርቶች እና ተረፈ ምርቶች ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የተለያዩ ምርቶች እና ተረፈ ምርቶች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር -AF/05/2017/Local አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ምርት እና ተረፈ ምርቶች ማለትም፣ ሎት 1. የጅኦመብሬን ሽት ምርት ውፍረቱ በአማካይ 05 ሚሜ የሆነ ሎት 2 የኮመን ፕላስቲክ ሽት…
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. የተለያዩ የማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎች መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ በጨረታ ሰነዱ ላይ ለተዘረዘሩት የተለያዩ የማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎች አጠቃላይ መመሪያዎች እና ግዴታዎች፡– ጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ደንበኞች የቫት ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለሃያ አምስት ተከታታይ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት…
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ…
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. የተለያዩ የማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎች መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ በጨረታ ሰነዱ ላይ ለተዘረዘሩት የተለያዩ የማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎች አጠቃላይ መመሪያዎች እና ግዴታዎች፡- ጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ደንበኞች የቫት ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል። ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለሃያ አምስት ተከታታይ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት…
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 19, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 እና 1147/2011 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ የሐራጁ መነሻ ዋጋ በብር የሐራጁ ቀንና ሰዓት 1 አቶ ኤርሚያስ አሸብር ወ/ሮ አበባየሁ አሸብር…
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 እንዲሁም በአዋጅ ቁጥር 1147/2012 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ የንብረቱ አድራሻ…
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የተለያዩ ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 19, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 መሰረት በብድር ዕዳ ምክንያት የተረከባቸውን ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው/ የመያዣ ሰጪው ስም የንብረት/ ፕሮጀክት አድራሻ የንብረት/ፕሮጀክት ዝርዝር የቦታ ስፋት (በሄክታር) የጨረታ መነሻ ዋጋ(በብር) የጨረታ ሁኔታ የጨረታ ደረጃ…
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ የጽዳት እቃዎች፣ ልዩልዩ እቃዎች፣ ስፔርፓርት እቃዎች፣ ምግብና መጠጥ፣ ኮስሞቲክስ ዕቃዎች፣ አልባሳት እቃዎች እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች እና ኤሌክትሮኒክስ ዘርፍ እቃዎች በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ እቃዎቹን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 18, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።የግልጽና ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ የጽዳት እቃዎች፣ ልዩልዩ እቃዎች፣ ስፔርፓርት እቃዎች፣ ምግብና መጠጥ ኮስሞቲክስ ዕቃዎች፣ አልባሳት እቃዎች እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች እና…
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 18, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭማስታወቂያ ቁጥር 08/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ…