Your cart is currently empty!
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የቂሊንጦ ቁ.1 የቅድመ አንደኛ የአንደኛ እና የመካከለኛ ደረጃ ት/ቤት 2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የግልፅ ጨረታ መለያ ቁጥር 001/2018ዓ.ም በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የቂሊንጦ ቁ.1 የቅድመ አንደኛ የአንደኛ እና የመካከለኛ ደረጃ ት/ቤት 2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አቃዎችን ግዥ ለመፈፀም አቅራቢ ድርጅቶችን እንዲሳተፉ ይጋብዛል። 1. ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የጨረታ…