Your cart is currently empty!
-
SOS Children’s Villages in Ethiopia wants to hire a qualified contractor to perform Borehole Preliminary Investigation and Supervision Work at their location in Mekelle, Ethiopia
2merkato.com(Oct 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION TO TENDER FOR BOREHOLE PRELIMINARYINVESTIGATION AND SUPERVISION WORK AT MEKELLE, ETHIOPIA LOCATION: SOS CHILDREN’S VILLAGE’S IN ETHIOPIAISSUANCE DATE: OCT 27th, 2025SUBMISSION DEADLINE: NOV 07th, 2025 SOS CHILDREN’S VILLAGES IN ETHIOPIA is part of a global humanitarian organization dedicated to improving the…
-
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ Phases Portable Power Quality Analyzers & Power quality measurement training በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EED/EC/FP/NCB/06/2018 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የዕቃ እና የስልጠና አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች…
-
Ethiopian Airlines Group intends to invite interested and qualified bidders for the Food Safety Management System ISO 22000:2018 recertification service provider selection for the In-Flight Catering Service
Ethiopian Herald(Sep 09, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation to render Bid Announcement No. SSNT-T-574 Ethiopian Airlines Group intends to invite interested and qualified bidders for the Food Safety Management System ISO 22000:2018 recertification service provider selection for the In-Flight Catering Service. Hence, ETG invites all interested and…
-
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የምግብ ደህንነት አስተዳደር ስርዓት (Food Safety Management System lSO 22000:2018) የመልሶ ማረጋገጫ አገልግሎት አቅራቢ የሆኑ የሃገር ውስጥ እና አለም አቀፍ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለኢን-ፍላይት ኬተሪንግ አገልግሎት ክፍል ለማስራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Sep 08, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– SSNT-T- 574 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የምግብ ደህንነት አስተዳደር ስርዓት (Food Safety Management System lSO 22000:2018) የመልሶ ማረጋገጫ አገልግሎት አቅራቢ የሆኑ የሃገር ውስጥ እና አለም አቀፍ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለኢን–ፍላይት ኬተሪንግ አገልግሎት ክፍል ለማስራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም…