Category: cttx Shares and Others Foreclosure cttx

  • ሕብረት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትናነት የተረከባቸውን (የባንክ አክሲዮኖች) ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

    Reporter(Sep 28, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሕባ003/2018 ሕብረት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትናነት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች (የባንክ አክሲዮኖች) ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ   የንብረቱ ዓይነት   የባለቤትነት መታወቂያ ቁጥር/ የሼር ቁጥር   የአክሲዮኑ ባለቤት /Certificate lssuer የጨረታ…

  • አዋሽ ባንክ አ.ማ አክሲዮኖችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

    Reporter(Sep 24, 2025) Addis Zemen(Sep 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የአክሲዮን ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ አ.ማ የተሻሻለው የባንክ ስራ አዋጅ ቁጥር 1159/2011 ከመውጣቱ በፊት የውጭ ዜግነት ከያዙ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባለአክሲዮኖች የተረከባቸውን የሚከተሉትን አክሲዮኖች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ ቁጥር FIS/01/2016 መሠረት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። የጨረታ…

  • ኦሮሚያ ባንክ ቶዮታ አዉቶሞቢል (ሃይብሪድ) እና አክሲዮን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

    Reporter(Sep 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም የተሽከርካሪው አይነት የሚገኝበት አድራሻ የሰሌዳ ቁጥር፣ የሞተር ቁጥር እና የሻንሺ ቁጥር…

  • አዋሽ ባንክ አ.ማ አክሲዮኖችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

    Reporter(Sep 21, 2025) Addis Zemen(Sep 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የአክሲዮን ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ አ.ማ የተሻሻለው የባንክ ስራ አዋጅ ቁጥር 1159/2011 ከመውጣቱ በፊት የውጭ ዜግነት ከያዙ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባለአክሲዮኖች የተረከባቸውን የሚከተሉትን አክሲዮኖች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ ቁጥር FIS/01/2016 መሠረት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። የጨረታ…

  • የአክሲዮን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

    Addis Zemen(Sep 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ እመቤት ጎራው እና በፍ/ባለዕዳ አቶ በላይነው ጉልቴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያደረጃ ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/158026 በ04/10/2013 ዓ/ም እና በመ/ቁጥር/163015 በ25/6/2017 ዓ/ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ወልገም የገቢያ ማዕከል አከሲዮን…