Your cart is currently empty!
ውሀ ስራዎች ኮርፖሬሽን የጠላቂ ፓምፕ እና የተለያዩ ኤሌክትሪካል እቃዎች አቅርቦት፣ የSolar Components አቅርቦትና የተከላ ስራ፣ ቴስቲንግ እና ኮሚሽኒንግ ያካተተ እና የአሽዋ መፍጫ ማሽን አቅርቦትና የተከላ ስራ፣ ቴስቲንግ እና ኮሚሽኒንግ ያካተተ /ለአጅማ ጫጫ ፕሮጅከት/ ግዥ ለመፈፅም በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ከሆኑ ተጫራቾች ላይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ሃገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- NCB WWC 01/2018 የውሀ ስራዎች ኮርፖሬሽን በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው የክልሉን የውሀ ሀብት በማልማትና ለንፁህ መጠጥ ውሃ ዝርጋታ ፣ ቁፋሮ ፣ ዘመናዊ መስኖ ግድብና ጠለፋ ስራዎችን በመስራት የክልሉን ብሎም የአገሪቱን እድገት ለማፍጠን በመስራት ላይ ይገኛል።…
ISLAMIC RELIEF (IR) now invites all eligible suppliers registered and licensed under by relevant government authorities for 2017 E.C for the supply & installation of four (4) solar-powered floating irrigation pumps in the kebeles of Gol, Denwale, Aloley, and Hamur located in Dolobay Woreda, Afder Zone, Somali Regional State, Ethiopia
Reporter(Aug 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Supply & Installation of Four (4) Solar- Powered Floating Irrigation Pumps in The Kebeles of Gol, Denwale, Aloley, And Hamur Located in Dolobay Woreda, Afder Zone, Somali Regional State, Ethiopia Ref. No: IRE/10345/020/2025 Islamic Relief Worldwide (IRW) is an independent…